Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43422
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በአይረሴዋ ደራርቱ ቱሉ ልጅ ሰርግ ላይ!

Post by Horus » 06 Jun 2026, 21:42

በዚያ በጭለማው ዘመን አይን አፋሯ ውድ ደራርቱ ቱሉ ካቅሟ በላይ የሆነባት የኢትዮጵያ ሰንደቅ የሲቃ እምባ እየተናነቀን ነበር የምናያት ! እኔ ደሞ እድለኛ ነኝ አሜሪካ የጋበዝናት ግዜ ሆቴሏ ሄጄ ቁርስ ጋብዣታለሁ!!

https://www.youtube.com/shorts/8bm6wmjmXZU

Horus
Senior Member+
Posts: 43422
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአይረሴዋ ደራርቱ ቱሉ ልጅ ሰርግ ላይ!

Post by Horus » 06 Jun 2026, 21:47

ይቺን ቀን እንዴት ይረሳናል!!!!


Post Reply