የሽናሻ አስማት አላሰማ ብሎ የጎዣም ፋኖ ሁላ ጥይት ማብረጃ ሆነ!
Posted: 04 Jun 2026, 22:32
ጥይይን እንደ ዉሃ የሚያፈስ ድግምት ክታብ ያላንጠለጠለ ፋኖ ተብዬ የለም ። ገሚሱ ሶስት ሶስት ቀለበት ሰክቷል ። ገሚሱ በመላ አካላቱ ድግምት ተነቅሷል ! ይህን መሰል ፍጹም መሃይምነት ባማራ የሚካሄደው በ21ኛ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ነው! ዘ ኢገርም ከማለት ሌላ ምን ይባላል