Page 1 of 1

የክስታኔ የእርቅ ቶራ

Posted: 03 Jun 2026, 14:52
by Horus
የቃል ትርጉም፡
ሴራ የተበየነ ሕግ ወይም ስርዓት ሲሆን ቶራ መርህ ፣ መመሪያ ማለት ነው።

ለምሳሌ መጋቢትን ኧጮር ብለነው ሚያዝያን ዬራ ዘር እንለዋለን ከሰኔው ቀድሞ የሚመጣው የበልግ ዝናብ ማለት ነው። የቃሉ ስር ያው ራህ ወይም ብርሃን ፣ ራዕይ የሚለው ነው


Re: የክስታኔ የእርቅ ቶራ

Posted: 03 Jun 2026, 15:08
by Horus