ORDNUNG IST DAS HALBE LEBEN - ORDER IS HALF OF LIFE (A Classic German Proverb)
Posted: 03 Jun 2026, 11:40
What does Ethiopia need right now?
Ethiopia needs PEACE.
PEACE is ORDER.
Ethiopians need MONEY.
MONEY is ECONOMIC GROWTH.
አለቀ!
የ2018 ምርጫ አጀንዳ አወቅነውም አላወነው እነዚህ 2 ነገሮች ነበሩ
የ2023 ምርጫ አጀንዳ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል ፤ ለምሳሌ ሕገ መንግስት ፣ ፌዴራሊዝም ወዘተ
ዛሬ ግን ኢትዮጵያ የተደራጀ ፣ ጠንካራ መንግስት አቁማ አገር ኢትዮጵያን ከከበቡዋት የውጭ ጠሎትችና የውስጥ ገረዶቻቸው ጥቃት የሚጠብቅ መንግስት ፣ ኦርደር ትፈልጋለች!
ይህን ሃቅ ሕዝቡ አሳይቷል!