Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ORDNUNG IST DAS HALBE LEBEN - ORDER IS HALF OF LIFE (A Classic German Proverb)

Post by Horus » 03 Jun 2026, 11:40

What does Ethiopia need right now?

Ethiopia needs PEACE.

PEACE is ORDER.

Ethiopians need MONEY.

MONEY is ECONOMIC GROWTH.

አለቀ!

የ2018 ምርጫ አጀንዳ አወቅነውም አላወነው እነዚህ 2 ነገሮች ነበሩ

የ2023 ምርጫ አጀንዳ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል ፤ ለምሳሌ ሕገ መንግስት ፣ ፌዴራሊዝም ወዘተ

ዛሬ ግን ኢትዮጵያ የተደራጀ ፣ ጠንካራ መንግስት አቁማ አገር ኢትዮጵያን ከከበቡዋት የውጭ ጠሎትችና የውስጥ ገረዶቻቸው ጥቃት የሚጠብቅ መንግስት ፣ ኦርደር ትፈልጋለች!

ይህን ሃቅ ሕዝቡ አሳይቷል!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7622
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ORDNUNG IST DAS HALBE LEBEN - ORDER IS HALF OF LIFE (A Classic German Proverb)

Post by Naga Tuma » 03 Jun 2026, 14:25

Horus wrote:
03 Jun 2026, 11:40
What does Ethiopia need right now?

Ethiopia needs PEACE.

PEACE is ORDER.

Ethiopians need MONEY.

MONEY is ECONOMIC GROWTH.

አለቀ!

የ2018 ምርጫ አጀንዳ አወቅነውም አላወነው እነዚህ 2 ነገሮች ነበሩ

የ2023 ምርጫ አጀንዳ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል ፤ ለምሳሌ ሕገ መንግስት ፣ ፌዴራሊዝም ወዘተ

ዛሬ ግን ኢትዮጵያ የተደራጀ ፣ ጠንካራ መንግስት አቁማ አገር ኢትዮጵያን ከከበቡዋት የውጭ ጠሎትችና የውስጥ ገረዶቻቸው ጥቃት የሚጠብቅ መንግስት ፣ ኦርደር ትፈልጋለች!

ይህን ሃቅ ሕዝቡ አሳይቷል!

Somebody said Naga Tuma more than 18 years ago.

ምናልባት፣ ምናልባት ስምን እግዝኣብሔር ያወጠዋል ነዉ።

በእግዜር ተዓምራዊ አሰራር ስር ስርዓት ወይም ኦርደር ማለት ለብቻ።

ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዜር ዬለም ብለን ስርዓት ወይም ኦርደር እንበል ማለት ለብቻ።

Post Reply