ሆረስ በምርጫ ሂደት የዲሞክራሲ ልምምዱን ካደረገ በኋላ
Posted: 02 Jun 2026, 16:17
ኦህዴድ አፉን ሞልቶ ይህ ነፃ ማርጫ እንዳልሆነ ሳይዋሽ ያደረግነው "የዴሞክራሲ ልምምድ ነው" ብሎናል። ሆረስ ግን ሽንጡን ገትሮ ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫ ነው እያለን ነው።
ማንን እንመን። የዴሞክራሲ ልምምዱስ መቼ ነው የሚያበቃው
ማንን እንመን። የዴሞክራሲ ልምምዱስ መቼ ነው የሚያበቃው