Page 1 of 1
ለምሳሌ ይህን የፖለቲካ አክቲቪስት ተመልከቱት! ምርጫው የከሸፈባቸው ግብጽ ፣ ሱዳን፣ ኤርትራ ፣ ወያኔ ፣ ፋኖና ኦላ ናቸው!
Posted: 02 Jun 2026, 14:02
by Horus
ፋኖና ኦላ ምርጫ ለማድረግ የሚሞክር ሰው ይገደላል ብለው በኦፊሴል አውጆ መላው ድምጽ የሚሰጠው ሕዝብ የመገደል አዋጅ ታውጆበት ፣ መንግስት ይህን የኦላና ፋኖ አደጋ ለመከላከል ጦር አሰማራ ብሎ መክሰስን የመሰለ ድንቁርና የለም ። አማራ በፊውዳል የጦር አማጺያን ቁጥጥር ስር የውደቀ ሕዝብ ነው።
Re: ለምሳሌ ይህን የፖለቲካ አክቲቪስት ተመልከቱት
Posted: 02 Jun 2026, 14:15
by Right
Listro Horus,
You hit rock bottom. You are littering the forum with propaganda garbage and no one is responding to you.
People side one against another in political discourse but SIDING WITH THE WORST ETHNIC PUMPED DICTATOR IS ANTHER LEVEL.
You are cementing the well known character of Gurages as unreliable snakes and opportunists.