Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7631
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ዳያቆን ዳንኤል ክብረት፥ እግዜር ዬለም ወይም እግዜር ዬለም ላለ የሰገድክ ከሆነ ንስሃ ግባ፣ ምክር ነዉ

Post by Naga Tuma » 01 Jun 2026, 19:46

ኣንድ ግዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ በስነስርዓት የሚሰራ ታይ ታይ መዋቅር ኣለዉ ብለህ ቃለ መጠይቅ ስትሰጥ በኣጋጣሚ ሰምቼ የኢትዮጵያ ሕዝብን ጥንታዊ ስልጣኔ ያጤነ አስተሳሰብ ነዉ ኣልኩኝ።

ሰሞኑን ተረት ተብሎ የተጻፈን ኣንብቤ ይህን መለኮታዊ ጥያቄ እራሴን ጠየኩኝ።

ከዚህ በተረፈ ስለ ኣንተ ብዙ ኣላዉቅም።

ዳያቆን የተባለ ታቦት ጣዖት ነዉ የሚል ሳይሆን እግዜር ኣለ ብሎ የምያምን ነዉ ብሎ መገመት ይቻላል።

ምናልባት እግዜር ዬለም ወይም እግዜር ዬለም ላለ የሰገድክ ከሆነ ንስሃ ግባ ፋይዳ ያለዉ ምክር ሊሆን ይችላል።

እኔ ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዜር ኣለ ብዬ የማምን ነኝ።

የሰዉ ልጆች ሁሉ ወይ እግዜር ኣለ ወይም ዬለም የሚል ስርዓት ሊኖራቸዉ ይችላል።

ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብም እንደዚሁ ነዉ።

በደንብ የሚሰራ ታይ ታይ መዋቅር ያለዉ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ አባ ጃሎ ከሚለዉ ጎንደር ጅለ እስከሚለዉ ቦረና እግዜር ኣለ ወይስ ዬለም ብሎ ያምናል በጣም ቀላል ጥናት ይመስለኛል።


Naga Tuma
Member+
Posts: 7631
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዳያቆን ዳንኤል ክብረት፥ እግዜር ዬለም ወይም እግዜር ዬለም ላለ የሰገድክ ከሆነ ንስሃ ግባ፣ ምክር ነዉ

Post by Naga Tuma » 01 Jun 2026, 23:29

ዮሓንስ ለታ ኣንዴ እንደ በትለር እየሱስ በሉ፣ ሌላ ግዜ እንደ ቡድሃ እግዜር ዬለም በሉ፣ ከዛም እግዜር ዬለም ብላችሁ እኔን እየሱስ በሉ፣ የጥንት ኢትዮጵያ ቃሉ ኣክባሪ ታቦትን ጣዖት ነዉ በሉ፣ ፊደል የጥንት ኢትዮጵያ ቃልቻዎች ቅርስ ኣይዴለም በሉ፣ ቁቤ የተፈጠረዉ ከተማ ደምቢ ዶሎ ነዉ በሉ፣ ነዺ ገመደ አርሲ ክፍለ ሃገር ተወልዶ ኣያዉቅም በሉ እያለ ሲጨማለቅ ሲኖር እና ኢሳያስ ስያዩት እና ሲሰሙት እንደኖሩት ማለት ነዉ።

ለመሆኑ ዳያቆን ዳንኤል ክብረት እግዜር ኣለ ብሎ የምያምን መሆኑን እና ኣለመሆኑን ዮሓንስ ለታ ያዉቃል ወይስ ሳያዉቅ ሊከራከርለት ተነሳ?
Fiyameta wrote:
01 Jun 2026, 20:19

Post Reply