ምርጫ ካልቸር ነው።
ፖለቲካ ካልቸር ነው።
የፖለቲካ ምርጫ የፖለቲካ ካልቸር ነው።
ምርጫ ፍጥረት አይደለም ፤ ምርጫ ዛፍ አይደለም፣ ምርጫ ህዋስ አይደለም ፣ ምርጫ ተፈጥሮ አይደለም
ምርጫ አንድን ውሳኔ መወሰኛ ዘዴ ነው።
የፖለቲካ ምርጫ አንድን የፖለቲካ ውሳኔ መወሰኛ ዘዴ ነው።
ዛሬ የተካሄደው የፖለቲካ ምርጫ አንድ በኢትዮጵያ የተካሄደ የፖለቲካ ካልቸር ነው።
ባለም ላይ ከ180 በላይ አገሮች አሉ ። ከ180 በላይ የፖለቲካ ካልቸሮች አሉ ። እያንዳንዱ አገር የራሱ ካልቸር አለው ፣ የራሱ ፖለቲካ ክላቸር አለው።
የኢትዮጵያ ምርጫና የኬንያ ምርጫ አንድ አይነት ካልቸሮች አይደሉም ። የሚወስኑት የፖለቲካ ውሳኔ አንድ አይነት አይደለም ፤ የሚኖሩት የፖለቲካ ኑሮ አንድ አይነት ስላልሆነ።
አውሮፓዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ ስለማይኖሩ ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አካል ስላልሆኑ ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ካልቸር ውስጥ የሉበትም።
የኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ምርጫ የኢትዮፕያዊያን ፖለቲካ ውሳኔ ነው ። ፖለቲካ ሌላ የተፈጥሮ መለኪያ የለውም ። የተፈጥሮ ሳይንስ ካልቸር ቢሆንም ፣ የፖለቲካ ካልቸር ግን ሁሉን የሚገዛ ሳይንስ ወይም እውቀት አይደለም።
የፖለቲካ ካልቸር ዘዴ ነው። አንድ ሕዝብ ፖለቲካውን ለመስራት የሚጠቀምበት ፣ የመረጠው ዘዴ ነው ።
ዛሬ የተወሰነው ምንድን ነው?
ለሚቀጥለው 5 አመት የኢትዮጵያ ዋና መሪ ፣ ያገር ራስ ፣ ርዕሰ ብሄር ማን መሆን እንዳለበት ሕዝብ የወሰነበት ዘዴና ተግባር ነው ።
አንድ ሰውም ሆነ አንድ ሕዝብ የሚወሰነው ውሳኔ ጥሩ ነው ? መጥፎ ነው? ትክክል ነው? ስህተት ነው የሚለው ሌላ ጥያቄ ነው ።
ስለሆነም የኢትዮጵያ ዋና መሪ ማን ይሁን በሚለው ላይ በግልጽ አቢይ አህመድ ይሁን የሚሉ ቢኖሩም ሌላ ግለሰብ በግልጽ ያገር ራስ መሪ መሆን አለበት ተብሎ ሲጠቀስ አልሰማሁም።
ኢዜማ ፓርቲ ቢሆንም ብርሃኑ ነጋ ጠ/ሚኒስት ይሁን ብሎ ካቢይ ጋር ሲያወዳድር አልሰማሁም
ከዚህ በተረፈ በመላ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሃ ሁ ያልገባው ፖለቲካኛ ባይ ነኝ አንዱም በግልጽ ወጥቶ የራሱን የፖለቲካ ፍልስፍናና ፕላን አሳውቆ ካቢይ አህመድ ተጻራሪ ቆሜ ተለክቼ ስለምበልጠው እኔን ለራስ መሪነት ምረጡኝ ያለ አንድም ግለሰብ የለም ።
ያለው የፖለቲካ ደንቆሮች ጫጫታ ነው ።
ያለው በግድና በግልበት በጦር መሳሪያ ራስ መሪ መሆን አለብኝ የሚል የ21ውኛው ዘመን አህያ ነው።
ያለው ምንም የማይመለከተው ቅኝ ገዥ ነጭ የራሱን የፖለቲካ ካልቸር አበሾች እንደ ኃይማኖት ተቀብለውት በሱ ክላቸር እንደንገዛ የሚፎግረው ፈረጅና የሱ ደቀመዝሙር ነው ።
ዛሬ የተፈጸመው የፖለቲካ ካልቸር ካልተስማማቸው የሚያሻሽሉትም ሆነ የሚለውጡት እራሳቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ናቸው ።
ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን የቆመው ለዚያ ነው ።
ይህም ሆነ ያ ኢትዮጵያ ሁልግዜ ፣ ምንግዜም በራሷ የፖለቲካ ካልቸር ፣ በራሷ የፖለቲካ ምርጫ መንግስት አቁማ ራስ መሪ መርጣ እንደ አገርና ስርዓት መጽናት አለባት ።
የሆነውም የሚሆነውም ያ ነው!
Re: የፖለቲካ ምርጫ ካልቸር ነው
እኔ የመምረጥ እድል አላገኘሁም እንጂ ከመራጭ አንዱ ብሆን የምመርጠ አቢይን ነበር ፣
ለምን?
30 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ተግባርና ጅመሮ ላይ ያሉ አሉ ። አቢይ አህመድ የወጠናቸውና ስራ ላይ ያሉ እነዚያ ብሄራዊ አላማዎች ከማሳካት አይደለም የሚቀትለው 5 አመት ሌላ 5 አመት ያስፈልገናል ።
መንግስት በግድ መተግበር ያለበት የፖለቲካ ሪፎርምና ለውጦች አሉ ።
እነዚህን መሰል ግዙፍ ስራዎች መምራት የሚችል ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ አቢይ አህመድ ሲሆን ሌላው በርሃኑ ነጋ ነው ።
አለቀ!
ለምን?
30 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ተግባርና ጅመሮ ላይ ያሉ አሉ ። አቢይ አህመድ የወጠናቸውና ስራ ላይ ያሉ እነዚያ ብሄራዊ አላማዎች ከማሳካት አይደለም የሚቀትለው 5 አመት ሌላ 5 አመት ያስፈልገናል ።
መንግስት በግድ መተግበር ያለበት የፖለቲካ ሪፎርምና ለውጦች አሉ ።
እነዚህን መሰል ግዙፍ ስራዎች መምራት የሚችል ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ አቢይ አህመድ ሲሆን ሌላው በርሃኑ ነጋ ነው ።
አለቀ!