Page 1 of 1

በገብርኤል ስም የሚያጭበረብረው መንፈስ ማን እንደሆነ አወቃችሁ!

Posted: 31 May 2026, 22:01
by Axumezana

Re: በገብርኤል ስም የሚያጭበረብረው መንፈስ ማን እንደሆነ አወቃችሁ!

Posted: 31 May 2026, 22:45
by Misraq
ሚስተር ሙዲ ሙስሊም ነው። እሱን እንተወውና ክርስትያን ነኝ እያለ ጴንጤን እየኮረኮረ የሚያስቀውን የሰይጣን መንፈስ እስቲ እንፈትሸው

Re: በገብርኤል ስም የሚያጭበረብረው መንፈስ ማን እንደሆነ አወቃችሁ!

Posted: 31 May 2026, 23:17
by Axumezana
ያሳቀ መንፈስ ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም! ያሳቀ መንፈስ ሁሉም የሰይጣን መንፈስ አይደለም፤ መፅሃፍ ቅዱስ የሚለው መንፈስን ሁሉ መርምሩ ነው!

Re: በገብርኤል ስም የሚያጭበረብረው መንፈስ ማን እንደሆነ አወቃችሁ!

Posted: 01 Jun 2026, 00:27
by Misraq
Axumezana wrote:
31 May 2026, 23:17
ያሳቀ መንፈስ ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም! ያሳቀ መንፈስ ሁሉም የሰይጣን መንፈስ አይደለም፤ መፅሃፍ ቅዱስ የሚለው መንፈስን ሁሉ መርምሩ ነው!
How about this?