Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43456
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አምባሬ ዘብር

Post by Horus » 31 May 2026, 19:12

ኦዴ፣
ይህ ክስታኔኛ ዘፈን በጥንት ዘመን ልጃገረዶች አዳቢና ሲወጡ አምባሬ ይታጠቁ ነበር ነው የሚለው ። አምባሬ ልጃገረዶቹ የታጠቁር በስሩ የሚለቀለው እጸዋት ነው፣ በመሰረቱ ቅጠል አይደለም ። ይህ ነገር በሰባት ቤትም ሲያደርጉት አይቻለሁ ። አዳብና በሰሜን የትግሬና አማራ ልጃገረዶች ከሚያደርጉት ጋር ተመሳሳይ እንደ ሆነ አውቃለሁ ። እኔ ሳድግ ግ ን ልጆቹ አምባሬ አይታጠቁም ነበር ። እስቲ የሰባቱን ባህል ግለጽልን!

ዘብር አምባሬ = አምባሬን መልሱት ማለት ነው