Page 1 of 1

ሙያ በልብ ነው! ይኸን ለማስመለስ ጦርነት አያስፈልግም! Wait for the right time and take the right action!

Posted: 31 May 2026, 13:16
by Axumezana
ከትግራይ ጋር ታረቅ ጊዜ ሳታጠፋ
ፅምዶ ፅምዶ እንዳለ ኢሱ እንዲጠፋ
ከትግራይ ሳትታረቅ መንግስትህ አትፀና
ቃልህን አጥፈሃል ስጋ ብፆት የአሞራው ጀግና
መቀሌ ድረስ ሄደህ ወሽክተህ
በቃልህ እንደምትያዝ እንዴት አልገባህ
በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ
ትግራይን ይቅርታ ጠይቅ ተመለስ ከኩፉ



[/quote]
[/quote]
[/quote]

Re: ሙያ በልብ ነው! ይኸን ለማስመለስ ጦርነት አያስፈልግም! Wait for the right time and take the right action!

Posted: 31 May 2026, 13:51
by tarik
ጸማም ሓደ ደርፉ ኢኻ ንስኻ።
:lol: :mrgreen:

Re: ሙያ በልብ ነው! ይኸን ለማስመለስ ጦርነት አያስፈልግም! Wait for the right time and take the right action!

Posted: 31 May 2026, 14:44
by Axumezana
Tarik stop listing Axumezana's song!

ትናንት ተደምረናል ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ሁሌ ለግብፅ መገዛት ነጠላ አደግድጎ
የነ ታሪክ ችግር ሂልናቸው ተንጋዶ
በቅኝ ግዥዎች ሴራ ሶፍትዌሩ ነዶ