Page 1 of 1

ምርጫ ነው ቅርጫ?

Posted: 30 May 2026, 19:53
by Axumezana
ምርጫ ምርጫ አትበለኝ ቅርጫ ነው ነገሩ
ተፎካካሪ በሌለበት ግራ ገብቶት አገሩ

ካአሯሯጭ ጋራ እሮጣሎሁ ብለህ
ራስህን አታታልል ቀንድ አውጣ ቀልበህ

ቀንድ አውጣ አሸነፈ ከጥንቸል ተወዳድሮ
በሬ ጥጃ ወለደ እመኑኝ ዘንድሮ

ትክክለኛ ምርጫ ቢሆንማ ኑሮ
ጥንቸል አትቻልም ህዝቡም ሮጦ አብሮ

ምነው ያ መራራ አምቦ መሄድ አቃተው
ትሻልን ሰዶ ትብስ ብታገላምጠው

መራራ መራራ አቤት ማሳዘንህ
አራት ኪሎ ሳትገባ ቀን ጨለመብህ

Re: ምርጫ ነው ቅርጫ?

Posted: 31 May 2026, 10:59
by Axumezana
Axumezana wrote:
30 May 2026, 19:53
ምርጫ ምርጫ አትበለኝ ቅርጫ ነው ነገሩ
ተፎካካሪ በሌለበት ግራ ገብቶት አገሩ

ካአሯሯጭ ጋራ እሮጣሎሁ ብለህ
ራስህን አታታልል ቀንድ አውጣ ቀልበህ

ቀንድ አውጣ አሸነፈ ከጥንቸል ተወዳድሮ
በሬ ጥጃ ወለደ እመኑኝ ዘንድሮ

ትክክለኛ ምርጫ ቢሆንማ ኑሮ
ጥንቸል አትቻልም ህዝቡም ሮጦ አብሮ

ምነው ያ መራራ አምቦ መሄድ አቃተው
ትሻልን ሰዶ ትብስ ብታገላምጠው

መራራ መራራ አቤት ማሳዘንህ
አራት ኪሎ ሳትገባ ቀን ጨለመብህ