Page 1 of 1

የጎጀም ተረት!

Posted: 30 May 2026, 15:19
by DefendTheTruth
ድሮ እንደሰማሁት ከሆነ ሰዉ ድምፅ ለመስጠት ከቦታ ቦታ አይንቀሳቀስም፣ በየሰፈሩ ና በየጎረቤቱ ነዉ ድምጽ የምሰጠዉ። የሻቢያ ተላላኪዎች ይህችን እንኳ መገንዘብ የተሰናቸዉ ይመስለኛል። መተረቻ ለመሆን በቅቶዋል!
Please wait, video is loading...

Re: የጎጀም ተረት!

Posted: 30 May 2026, 16:12
by Naga Tuma
“DefendTheTruth” wrote: የጎጀም ተረት!
DefendTheTruth wrote:
30 May 2026, 15:19
መቼስ ሕዝብ ካወገዘው ምን ያደርጋሉ።
ሕዝብ ያወገዘዉ ብሎ መተረት ቀላል ነዉ።

እግዝኣብሔር ዬለም ብሎ እግዝኣብሔር በተዓምራዊ አሰራሩ ያወገዘዉ ያልተገለጠለት ወይም እያየ ዕዉር ለመሆን መጣር ጨቅላነት ኣይዴለም?

ዳንኤል ክብረት ጃዊሳ ብሎ የነበረዉ ነዉ?

ተዓምራትን የምያሳይ እና የምያሰማ እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ የምያምን ነዉ ወይስ እግዝኣብሔር ዬለም የሚል ነዉ?