አልበበጫት
Posted: 30 May 2026, 14:33
የቃል ትርጉም፡
አልበበጫት = በጣም ለስላሳና ቀጭን ስስ የቆጮ ቂጣ (እንጀራ) ! ብዙውን ግዜ ከተራ ቆጮ ሳሆን ከእንሰት አጥሚት (cream of Eset) የሚሰራ ነው ። ብርንዶ (ቀይ ክትፎ) ባልበበጫት አፍ ውስጥ ቀልጦ እንደ ዉሃ ነው ጉሮሮ ውስጥ የሚፈሰው