Page 1 of 1
Somalia Dumped Egypt's Slave Known As Eritrea
Posted: 30 May 2026, 12:24
by Horus
Re: Somalia Dumped Egypt's Slave Known As Eritrea
Posted: 31 May 2026, 20:24
by Zack
Somalis will never drop Eritrea who ever is in charge in Somalia it dont matter eritrea is our natural ally in the horn of africa u can say what u want hassan sheikh mahamoud is actually no longer president of somalia his mandate has ended 15 of may last month . Eritrea and Somalai for ever united
Dr Zackovich
Re: Somalia Dumped Egypt's Slave Known As Eritrea
Posted: 31 May 2026, 22:24
by sesame
HorseAss,
Is it true OLF has closed the Djibuty road!
https://www.facebook.com/share/18grE8C6Wy/
ነገሩ ከፍቷል !
መጪውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጸጥታና ፖለቲካ ሁኔታ እጅግ አስፈሪ ሆኗል።
* የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ ጂቡቲ ማመላለሻ ኮሪደርን ከቆረጠ አንድ ሳምንት ሆኖታል። በዚህም ሳቢያ ወደ መሀል ሀገር የሚመጣ ሸቀጣ ሸቀጥ የለም። ይሄ ደግሞ ቀድሞም በቋፍ የነበረውን ኢኮኖሚ የበለጠ እንዳያሽመደምደው ተፈርቷል።
* በአማራ ክልል ያለውም ሁኔታ እጅግ እየከፋ ነው። የአማራ ፋኖ በጎጃም ሶስት ክፍለጦሮች ባህርዳርን የከበቡ ሲሆን የክልሉን ፕሬዝዳንትና የጸጥታ አመራሮችን ከቀውጢ ጊዜ ችግር ለመታደግ ሁለት ሂሊኮፕተሮች በከተማው በተጠንቀቅ ቆመዋል።
* በትግራይ ክልልና ( ህወሃት) ፌዳራል መንግስቱ መሀከል ያለው ያለመግባባት ባሳለፍነው ሳምንት እጅግ የከረረ ሲሆን የትግራይ ሚሊቴሪ ካውንስል ሶስት ኮሮቹ ወደ ደቡብ ትግራይ እንዱንቀሳቀሱ አዟል። የህወሃት አመራሮች በፖርት ሱዳን በኩል ያስገቧቸውን የሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን ወደ ማይጨው መስመር በምሽት ሲያጓጋዙ ታይተዋል።
* በደቡብ ኢትዮጵያ አማጺው የሲዳማ አርነት ግንባር ከኦነግ ጋር በመሆን ሀዋሳ ከተማን የከበበ ሲሆን በከተማዋ በምርጫው ዕለት ምንም አይነት ንቅናቄ እንዳይካሄድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። ዛሬ ማለዳ ዘጋቢዌቻችን ተዘዋውረው እንዳዩት በሀዋሳ ከተማ የሰዌች እብቅስቃሴ አልነበረም ፣ ሱቆች ተዘግተዋል የህዝብ ትራንስፖርት እንቅስቃሴም ቆሟል።
* በጋምቤላና ቤኒሻንጉል ያለው የጸጥታ ሁኔታ እጅግ እየከፋ የመጣ ሲሆን የሁለቱም ክልል አመራሮች ወደ አዲስአበባ ጥሪ ተደርጎላቸዋል። ክልሎች በአሁኑ ውቅት በወታደራዊ ኮማንድ ፖስት የሚመሩ ሲሆን የባንክና ኢንተርኔት አገልግሎቶች ከቆሙ ቀናት አልፈዋል።
* * *
በምርጫው ዋዜማ የኢትዮጵያ ሁኔታ ከላይ ያለውን የሚመስል ሲሆን ይህንን የምናብ ዜና የጻፈልህ መምሬ Samson Michailovich ደግሞ የልጆቹን የአንድ ሳምንት የትምህርት እረፍት መጠናቀቅ ምክንያት አድርጎ ለምሳ ወጣ አድርጎ ወስዷቸዋል። ብዙው ለኢትዮጵያ ክፉ የሚመኝ ዲያስፖራም የዘውትር ልፋቱ ልጆቹ አድገው ለቁምነገር እንዲደርሱ ሲሆን በአንጻሩ ኢትዮጵያ ያሉ ህጻናት ላይ ግን ከላይ የተጻፈውን አይነት መአት የሚያመጣ ቀውስ ይመጣ ዘንድ መመኘት ነው።