Page 1 of 1
ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 03:34
by Axumezana
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 06:39
by Misraq
A very cheap propaganda. The girl is clearly tigrawayti. She struggles to make words in Amharic. Wrds like መጀመርታ ፡ ሰብ ፡ ጓዋል etc were pouring out of her dirty lier mouth no matter how hard she tried not to. The interviewer tried hard to cover her arse.
Come on, for a girl who claims to have born and raised in rural Amhara, she was presented to us as someone forgetting Amharic just by living in Mekele for a mere 5 years. Sir, mother tongue especially one that you used till you are 17 can't be easily replaced or override by another language.
The audacity of Tigray activists,.medias and politicians never cease to amaze me. When they think of Amhara, they think of the times where they fooled the people through Bereket simon and all those donkey ANDM/BEADEN banda foot soldiers.
You people are stuck in the 1960s and had become irrelevant to the point where you interview your own people pretending to be someone else.
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 06:46
by Axumezana
You can call her and check the facts!
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 11:27
by Abere
አማርኛ ጋሼና ተወልዶ አድጎ፤ መቀሌ ሙቶ ተቀበረ። ወይ ጉዲ! አንድ አስቂኝ ቀልድ ነበር። የ1966 አብዮት ሲፈነዳ የት ነበርክ? ብሎ አንድ ጠያቂ ህግ ጥሶ አብዮታዊ እርምጃ እንዳይወሰድበት - ሰምተህ ታውቃለህ ዎይ ነው። ተጠያቂው " ፈነዳ እኔ ልፈንዳለት ብሎ እርፍ"። አሁንም ይች ተጋሩ እህታችን "ስለ ትግራይ ጦርነት አልሰማሁም ነበር - ጋሸና ከመጡ በኋላ ነው ትለናለች"። በአገር አልነበርኩም ብትል ይሻላት ነበር፤ መለስ አድርጋ ደግሞ ጁንታ ወዘተ እየተበላ ያስፈራሩን ነበር። ታዲያ ከየት ሰማችው?
በአጭሩ የላስታ አማርኛ እንድህ መቸ ነው። አይደለም ጋሼና ተወልዳ ልታድግ የጋሸና ሰው በአጠግቧ አልፎ አያውቅም። እነ ቴዎድሮስ አድህኖም ማነቃቂያ እየሰዱ በህዝባዊ ማዕብል ሰማዕት እንድሆኑ ከመለመሏቸው ህጻናት ወታደሮች አንዷ እንስት ትግሬ ነች - ወይም ለወሲብ መልምለው እንደ ስንቅ እና ሬሽን ይዘዋቸው ከሚዘዋወሩት እድለ ቢስ እንስት።
የወያኔዎች ነገር ለመዋሸት እንኳን ከዘመኑ ጋር አብረው መሄድ አልቻሉም - ያው ደደቢት ነው ነገረ ደዴብ። ከአድዋ አካባቢ አንዷን ትግሬ ለድራማ ቢያቀርቧት ጥርት ሽክን ያለ አማርኛ በመናገር የተሻለ ልታታልል ትችላለች። ይች ወጣት ግን እንድህ ወጥታ በመናገሯ እራሧን በወንጄል ተጠያቂ ለማድረግ አጋልጣለች። She participated in the genocide of innocent Amhara people, even in the blank point shooting of Amhara livestock.
የአማራ የቤት እንሰሳት መስዋዕትነት ከፍለዋል። And yet, she thinks she can fool Amhara.
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 12:52
by Axumezana
Abere ደውለህ ጠይቃት!
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 15:30
by Misraq
አበረ
ጠያቂው በብልጠት "የአማራ ክልል ትውልጅ" ያላት ለወደፊት በማሰብ ነው። አንድም ግዜ አማራ ናት አላለም። ይህም ድንገት ከተጋለጠች ለ Damage Control እንዲሆን ነው።
ፖሮፖጋንዳው ያለመው ተጋሩ ወጣቶች ላይ ነው። ትግሉን ትተው ከTDF እየወጡ እና ለብልፅግናው የእነ ጋታቸው ረዳ እጅ የሚሰጡና ኮብልለው ለሚያመልጡ ትግሬዎች ይሃው አማራዋ ከእናንተ በበለጠ ለትግራይ ቆማለች እናንተም አትካዱ ነው ውስጠ ወይራው። ሆን ብለው በትግረኛ ጀምሮ ለሚጨርስ ሚድያ አማርኛ አድርገው ያቀረቡት ለዛ ነው። ልጅቱን ሙሉ ለሙሉ በትግርኛ ኢንተርቪው ያልሰጧት ለዛ ነው።
ሌላው ሚድያው ስሙ ገድሊ ይላል። እንደተለመደው ከኤርትራ የተኮረጀ ስያሜና የድሮ የውጊያ ውሎዎች እያጋነኑ Romantasize አድልጎ ወጣቱን የማደንዘዝ አሰራር ነው። ኤርትራ ላይ ሰርቷል? ለትንሽ ግዜ። ከዛ ሃገሩ ሙሉ ውልቅ ብሎ እንዲሰደድ ያደረገ የጅል አሰራር ነው።
ወያኔ ግን ምንም የማይሰለጥን ደደብ ድርጅትና ወጣትን እንዳፈራ ማሳያው ነው። ጋሸና ተወልዳ 17 ዓመት ሙሉ ኖራ አማርኛው የጠፋባት ብሎ ሲያቀርብ ምን ያህል የዘቀጠ ድርጅት መሆኑን ያሳያል።
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 30 May 2026, 18:29
by Axumezana
Call and ask her !
Re: ወይን is contagious ! See the story of this beautiful Amhara girl!
Posted: 31 May 2026, 17:51
by Tigray People
Axumezana
The dirty traitor fake woyane leaders are scared they know they are hated by all the Tigray People, Amhara, eritteans and Ethiopians that is why they manufactured lies about this Amhara girl to encourage Tigray youth to fight their wars of Tsemedo to save evil Eritrea and shabia and Egypt.
The entire Amhara fano and Amhara are waiting for the right time to revenge on the devil woyane leaders and their cadres no amount of fake propaganda will save them.
The evil woyane leaders their evil cadres and evil shabia shall be destroyed they are the true enemies of the Tigray People and the real TPLF.
The Republic of the Tigray People!