Page 1 of 1

መንግስት አማራን ያለማል ፋንዶ ህዝብ ያደማል‼️

Posted: 29 May 2026, 14:01
by Odie
የሞተ አንበሳን ለማምጣት

የዘር የበላይነት ለመመስረት

ፊውዳሊዝምን ለመጫን

ልሙጥ ባህሉን ለማስፋፋት::

መቶ አመት የቀበራት አገር ተቆፍራ ብትነሳ

ቆምጬ ነፍጥ አነሳ :lol: :lol: :lol: