Page 1 of 1

በአማራ ክልል ከአምቡላንሶች በስተቀር ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ናቸው።

Posted: 29 May 2026, 02:13
by MINILIK SALSAWI
ዛሬ ግንቦት 21/2018 ከንጋት ጀምሮ በአማራ ክልል ከአምቡላንሶች በስተቀር ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ናቸው።

ምኒልክ ዕዝ ከደሴ- ወልድያ- ጋሼና- መቄት- ባህርዳር የሚወስደውን የፌደራል መስመር ሙሉ ለሙሉ ዘግቷል።