Page 1 of 1

Abiy Ahmed’s re-election is certain. Abiy Ahmed dreams .....

Posted: 28 May 2026, 07:50
by MINILIK SALSAWI
Abiy Ahmed’s re-election is certain.
Ethiopia's opposition brace for ruling party election landslide, Abiy Ahmed dreams of remaking Ethiopia in his image. This election will be the worst of all ... READ FULL ARTICLE : https://miniliksalsawi.substack.com/p/a ... is-certain


Ethiopia Election 202 : Abiy Ahmed’s re-election is certain. Abiy Ahmed dreams .....

Posted: 28 May 2026, 08:27
by MINILIK SALSAWI
ለአሳማ ፓርላማ.... የዝንጀሮ ምርጫ ..... አብይ አህመድ ዳግም እንደሚመረጥ በራሱ ውሳኔ አረጋግጧል .... https://miniliksalsawi.substack.com/p/a ... is-certain ....ብልፅግና ብሎ ራሱን የሚጠራው ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር ተቃዋሚ ካባ የለበሱ በተባባሪ ፓርቲዎች ታጅቦ አቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በምስሉ እንደገና ለመፍጠር አልሟል። ..... አብይ አህመድ 50+ አጋር ፓርቲዎችን ይዞ የአሳማ ፓርላማ በድጋሚ ሊመሰርት እየተጣደፈ ይገኛል..... ይህ ምርጫ ከሁሉም የከፋ ይሆናል። የሚሉት እንደ ኢህአፓ ያሉ ፓርቲዎች አባላት “አካላዊ ትንኮሳ እና የዘፈቀደ እስራት” እና የነጻ ሚዲያ “ጭቆና” ገጥሟቸዋል። ..... ወደ ምርጫ ክልሎቻቸን ለመድረስ ፈተናዎች ገጥመዋቸው ብልፅግና ብቻውን የምርጫውን አየር በክሎታል ..... በገዢው ፓርቲ ደጋፊዎች ከፍተኛ የማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ዘመቻዎች እና የተዛቡ መረጃዎች እየተሰጡን ነው። .... ተጨማረ መረጃዎች እነሆ .... https://miniliksalsawi.substack.com/p/a ... is-certain

Ethiopia Polls: Opposition Cries Foul Over Abiy Ahmed's 'Pre-Determined Victory' | Firstpost Africa

Posted: 28 May 2026, 08:58
by MINILIK SALSAWI