Page 1 of 1
ግብፅ በነፃ ለምትገዛት ኤርትራ ዩንቨሪስቲ ልትሰራላት ነው!
Posted: 27 May 2026, 12:40
by Axumezana
Congratulations!
Re: ግብፅ በነፃ ለምትገዛት ኤርትራ ዩንቨሪስቲ ልትሰራላት ነው!
Posted: 27 May 2026, 12:50
by Horus
Axumezana wrote: ↑27 May 2026, 12:40
Congratulations!
አቶ አክሱም፣
ይህኮ እጅግ እጅግ አስደናቂና አሳዛኝ ታሪክ ነው!
በዚህ ዘመን አንድ አገር ነኝ ብሎ የተባበሩት መንግስታት ውስጥ የሚቀመጥ አገር ነኝ ባይ !
አንድ 35 አመት አገር ሆኜ ኖሬያለሁ የሚል ሕዝብ!
አይደለም አንድ በራሱ ምሁራን የሚካሄድ ኮሌጅ መክፈት !
የአንድ ሌላ አገር ይኒቭርሲቲ ጥገኛ ቅርንጫፍ ብቸኛው የኤርትራ ካምፐስ ሆኖ ተሰራ ማለት 1
ከዚህ የላቀ ወርደት በአንድ ሕዝብ ላይ ምን ሊመጣ ይችላል?
ከዚህ የላቀ ቅኝ ተገዥነት ምን ሊኖር ይችላል?
ሱማሌላንድ ያባረረቻችውን የግብጽ ሰላቶች አስመራ ያሰፍራቸዋል!