Page 1 of 1

ክቡር ጀማል አህመድ ቅዱስ ጎርጊስን የኢትዮጵያ አርሴናል ልናደርገው ቆርጠናል አለ!

Posted: 26 May 2026, 15:47
by Horus
የ90 አመት እድሜ ጠገቡ ያሳደገን ቡድን በርግጠኛነት ደግም እየተወለደ ነው ! ይህንም ለማየት አበቃን ! ዘመን ያመጣል! ዘመን ይወስዳል ! ዘመን ይመልሳል! ጥበበ መንክርን TMS አየነው! ከዚያም ከነመንግስቱ ከነጌታቸው ዱላ ጋር አየነው! ሳንጆርጅ የኢትዮጵያውነት ምልክት ! ሳንጆርጅ የድፍን የመርካቶ ቡድን ዳግም ሊነሳ ነው!

Re: ክቡር ጀማል አህመድ ቅዱስ ጎርጊስን የኢትዮጵያ አርሴናል ልናደርገው ቆርጠናል አለ!

Posted: 26 May 2026, 15:55
by Fiyameta
የሚኮራበት ማንነት የሌለው ህዝብ የሌላውን ሀገር ማንነት ተውሶ ይመካል። :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ክቡር ጀማል አህመድ ቅዱስ ጎርጊስን የኢትዮጵያ አርሴናል ልናደርገው ቆርጠናል አለ!

Posted: 26 May 2026, 16:04
by Horus
እነ ሜድሮክ ፣ እነሰን ሻይን ፣እነጆ ማሞ ካቻ አንድ እራሱን የቻለ የጎርጊስ እስታዲዮም እንደ ሚሰሩለት ምንም ጥርጥ የለኝም! ጎርጊስ እታዲዮም የሚባል ነገር ባዲሳባ ይፈጠራል ! አይቀሬ ነው!

Re: ክቡር ጀማል አህመድ ቅዱስ ጎርጊስን የኢትዮጵያ አርሴናል ልናደርገው ቆርጠናል አለ!

Posted: 26 May 2026, 16:10
by Horus

Re: ክቡር ጀማል አህመድ ቅዱስ ጎርጊስን የኢትዮጵያ አርሴናል ልናደርገው ቆርጠናል አለ!

Posted: 26 May 2026, 16:19
by Horus

Re: ክቡር ጀማል አህመድ ቅዱስ ጎርጊስን የኢትዮጵያ አርሴናል ልናደርገው ቆርጠናል አለ!

Posted: 26 May 2026, 16:30
by Horus