Page 1 of 1

ክቡር ጀማል አህመድ፡ የግዙፉ ሜድሮክ ሲኢኦ የቅዱስ ጎርጊስ ልጅ መሆኑን ስሰማ የደስታ እምባዬ መጣ

Posted: 25 May 2026, 23:45
by Horus
ያሳደገኝ ሳንጆርጅ! የነመንግስቱ ወርቁ ! የነጌታቸው ዱላ ልከብ !! እንዴት !!!! ሳንጆርጅ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው! ይህን ለማየት በቃን ይክበር ይመስገን !!