Page 1 of 1

ገምና ተጀግና ቅጥን!

Posted: 25 May 2026, 19:47
by Horus
በክስታኔ ባለማዕረግ ማለት አገር ጠባቂ ፣ አገር መሪ ብቻ ነው!

ወለብ ገራድ

አዝማች

አበጋዝ

ጋዘኘ

ጎርደና እንዲያው በቀላሉ ባለማዕረግ አያደርግም! ማዕረግ ላገር ጠባቂ ነው!