Page 1 of 1
ቀጣዩ የኤርትራ ፕሬዚዳንት፤ .... ነፃነት የሌለው ነፃ አገር
Posted: 25 May 2026, 10:49
by MINILIK SALSAWI
Re: ቀጣዩ የኤርትራ ፕሬዚዳንት፤ .... ነፃነት የሌለው ነፃ አገር
Posted: 25 May 2026, 11:51
by Fed_Up
አይይይይይይ! ይህም ዜናብለህ መለጠፍህ:: ሰው እንደ በሬ እሚታረድባት ማማ ዘርጣጤ ኢትዮጵያ እየኖርክ:: ስለ ነፃነት ሲወራ መደበቅ ያለበት ዜጋ በዚህ አለም ቢኖር ኢዬጵያዊ ብቻ ነው:: በተረት ተረት ታሪክ የሰከረ ተረታም ሁላ