Page 1 of 1
Less talk more action: ሙያ በልብ ነው ይላል ጎጃሜ!
Posted: 25 May 2026, 02:44
by Axumezana
Re: Less talk more action: ሙያ በልብ ነው ይላል ጎጃሜ!
Posted: 25 May 2026, 17:48
by Naga Tuma
Axumezana wrote: ↑25 May 2026, 02:44
Less talk more action: ሙያ በልብ ነው ይላል ጎጃሜ!
I remember advising you to shut up about things you don’t yet know.
እግዜር የሚል ሕዝብ ፊት ቆመህ በልብህ እግዜር ስለሌለ እየሱስ ይበሉኝ ካልክ የምያስረግም ሃጥዓት መፈጸምህ ነዉ እንጂ ሙያ በልብ ነዉ ማለት ኣይሆንም።
እግዜር ይነግሳል
ዳያብሎስ ይረክሳል
ኣህዛብ ይመሰክራል
ግንቦት ቀን 16፣ 2018፣ ዓም
እግዜር ዬለም ያለ ቃልቻ ሆነ ቃሉ መኖሩን ሰምቼ ኣላዉቅም።
እግዜር ኣለ ያለ ዳያብሎስ መኖሩን ሰምቼ ኣላዉቅም።
Re: Less talk more action: ሙያ በልብ ነው ይላል ጎጃሜ!
Posted: 25 May 2026, 22:49
by Selam/