Page 1 of 1

የትግራይ ወጣቶች ለውጥ መሪው ወጣት ፃድቃን!

Posted: 23 May 2026, 22:15
by Axumezana
ስልጣን አወዳሎሁ ትናንትም ዛሬም
ያ መለስ ዜናዊ ገፍቶኝ ቢያሸልብም
አሁንም ወጣት ነኝ ገና አላረጀሁም

ጠንቋዩ ነገረኝ ትግራይን እንደምገዛ
ሰባተኛው ንጉስ ይለኛል ሂድ ግዛ

21 አመቴ ገና ልጅ ነኝ
በምናብ እኖራሎሁ ሞኝ ነው አትበሉኝ
ስልጣን ወይም ሞት ሌላ ምርጫ የለኝ
እንደሚሳካልኝ ባህታዊው ነገረኝ
ይኸ ወያነ ነው ግራ የሚያገባኝ