Page 1 of 1

Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 22 May 2026, 10:53
by temari
a nightmare!

Re: Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 22 May 2026, 15:26
by Noble Amhara
well unless the ethiopian government does not attempt to do something about this nothing will change

Colonialism at its best!

Re: Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 22 May 2026, 22:42
by Fed_Up
ድህነት ክፉ ነው:: የኢትዮጵይ ድህነት ደሞ ከአምናው ዘንድሮ ብሶበትታል: ማቆሚይ ያለውም አይመስልም:: ይህንንም ሁሉ ያውቃል ... ከበለጸጉት የብልግና ፖርቲ አመራሮችና የእነሱ ውታፍ ነቃይ Hoèruሶች ውጭ::
እቲዬጵያ በቁልቁለት ውድቀት ማማ!!

Re: Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 22 May 2026, 23:01
by Selam/
የሻዕቢያ ፓስፖርት ደግሞ ከአሳ ነባሪ እንኳን አያስመልጥህም!

Re: Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 23 May 2026, 00:45
by Fed_Up
Selam/ wrote:
22 May 2026, 23:01
የሻዕቢያ ፓስፖርት ደግሞ ከአሳ ነባሪ እንኳን አያስመልጥህም!
አሳነባሪ አልክ አንተ ጉቶ አጋሰሰ:: እሳ ነባሪ ብቻ ሳይሆን እርስ በርስህ እምትተራረድበት አገር ይዘህ "ኢትዬጵያ የሰውዘር ገለመሌ" ...እንደ ውጭ ዜጋ እኛ ኢትዮጵያ ን ምንም ያህልተረት እየፈጠርራችሁ ብትኳኩላትም የአለም ህዝብ ግን ፋክቱን እሚያውቀው አጽም.. ምግብ የራበው...በኤድስ የደከመ ህዝብን ነው:: እናም ስንዴ ስፈሩለት እንጂ የምን ፖስፖርት ነው እሚያስፈልገው ብለው ነው ፈረንጆችም እኛም እምናስበው:: መጀመሪያ እስኪ በምግብ ራሳችሁን ቻሉና ጥቁሩ ህዝብ በእናንተ ምክንያት ከመዋረድ አድኑን::

ዙሉዎች እንኳን በቅርቡ የዘርጣጣዋን ዜጎች በቆንጨራ ዘርጥጠው ገሎዋቸዋል:: ቀይ ባህርን ያቀላው ጀምሮ እስከ የመን በረሃ እና ሳውዲ አረቢያ በየሳምንቱ እምታርደውን ዜጋህንበጸሎት ብታስባቸው ይሻልህ ነበር ወንዶቹን ሻቢያውያንጋር ያለ ሃቅምህ ከምትውተረተር::

የወሼ ሽንት ነገር ነህ አቦ::

Re: Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 23 May 2026, 20:45
by Selam/

Re: Traveling the world with an Ethiopian passport is

Posted: 23 May 2026, 20:49
by Selam/
ሲንጋፖር፣ ሲንጋፖር፣ ሲንጋፖር!
ሰሜን ኮሪያ፣ ሰሜን ኮሪያ፣ ሰሜን ኮሪያ!
አሳ ነባሪ፤ አሳ ነባሪ፣ አሳ ነባሪ!
ቦንዳ፣ ቦንዳ፣ ቦንዳ!
ዕዳሪ፣ ዕዳሪ፣ ዕዳሪ!