ዓብይ አህመድ : አርሴናል የእኔን " መደመር " መፅሐፍ አንብበው ከ 22 ዓመት በኋላ ዋንጫ በሉ
ዓብይ ለካድሬዎቹ የነገራቸው ነው :: ይሄ ሰውዬ አይልም አይባልም !
Re: ዓብይ አህመድ : አርሴናል የእኔን " መደመር " መፅሐፍ አንብበው ከ 22 ዓመት በኋላ ዋንጫ በሉ
በመድኃኔአለም ! ዓብይ አህመድ ዛሬ ለካድሬዎቹ የተናገረው " ስለ ኢኮኖሚያችን ማደግ ታዋቂ ቲክቶከሮች ሳይቀሩ መስክረዋል "