Selam/ wrote: ↑19 May 2026, 21:05
ፈሳም ቲክ ቶከር - ወለጋና አሩሲ ሂድና ሰልፍ ውጣ!
ይህ ርዕስ ቀልቤን የሳበዉ ስለ መለኮታዊ ፈወስ ለአርሲ እና ለወለጋ በዬት በኩል ይሆን ብዬ ሳሰላስል ከዋልኩኝ በኋላ ተለጥፎ ያነበብኩኝ መሆኑ ነዉ።
ከ33 ዓመታት በፊት ወጣት ነበርኩኝ።
ከሌሎች ወጣቶች ጋር ህወሓትን ለመቃወም እስከ ህይወት ድረስ ሰልፍ እንዉጣ ተባብለን ተስማማን።
ቁጥራችንን ባላስታዉስም በርካታ ወጣቶች ነበርን።
ወደ ምዕራብ እናቅና ተባብለን መኪና ቀረ ተባልን።
ወደ ምዕራብ መኪና መቅረቱን የሰማ ወደ ምስራቅ መንገድ መኖሩን ኣሰማን።
የሰማነዉን ኣብረን ለተስማማን ስናሰማ ወደ ምዕራብ እንጂ ወደ ምስራቅ ሰልፉን ኣንሄድም የሚል መልስ ከበርካታዎቹ ሰማን።
የዮሓንስ ለታ ዕዝ እንጂ የዮሓንስ በንቲ ዕዝ ሰልፍ ኣንወጣም ማለት ዐይነት ሆነ።
ሶስታችን ሰልፍ ኣልን እንጂ ዕዝ መቼ ኣልን ተባብለን ሰልፉን ሄድን።
ከሶስታችን ዉስጥ ኣንዱ መገረሙን የሚከተለዉን በማለት ገለጸ፥ በቅባቆተ ከነ።
ከሶስታችንም ለብቻዬ ቀርቼ የሚከተለዉን ከአርሲ ሰዉ ሰማሁ። ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፤ ዱአኒፍስ ኦማ ምት።
አባባሉ ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ያለዉን ያስታዉሳል።
ዛሬ ለአርሲ መለኮታዊ ፈወስን ሳስብ ምናልባት ያ ሰዉ ኣፄ ምኒልክ ባቆሙት ሃገር ተምሮ ዐይኖቹ ተከፍተዉለት በበትለር ተማሪዎች ወሬ ኣመላላሽነት ዘመን ህይወቱን ኣጣ ይባል ይሆን ኣስባለኝ።
ገና ግልጽ ስላልሆነልኝ ይህ ነዉ ማለት ኣልችልም።
እራሴን ብቻኛ ተጓኝ ነኝ እንዳልል የሚመራኝን ህያዉን ማስከፋት ይሆንብኛል።
ሂድ እና ከወሬ ኣመላላሾችህ ጋር ተመላለስ።