Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያ ኅይል ከአብይ ይልቅ ከኢሳያስ ጋር ለምን ተወዳጀ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=379626
Page
1
of
1
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያ ኅይል ከአብይ ይልቅ ከኢሳያስ ጋር ለምን ተወዳጀ
Posted:
18 May 2026, 19:53
by
eden
ኢሳያስ የሰይጣን ቁራጭ መሆኑን ታሳቢ አድርገህ, ለምን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያ ኅይል ከአብይ ይልቅ ከኢሳያስ ጋር ተወዳጀ ትላለህ?
ሃሳብ አለኝ ግን እስኪ ከናንተ ይምጣ
Re: ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኢትዮጵያ ኅይል ከአብይ ይልቅ ከኢሳያስ ጋር ለምን ተወዳጀ
Posted:
18 May 2026, 23:02
by
Misraq
ሎውላንደሩ ሃሳብህን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው።