Re: ✨ በትህትናዋ ፣ በደግነቷ ፣ በጽናቷ እና በትእግስቷ ምክንያት "ምንም አታመጣም" ብለው የናቋት ሀገር በስተመጨረሻ በጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመናዋ በዓለም ላይ እርሷ የማእዘን ራስ ሆነች።
በአጠቃላይ የአጋሜዎች በተለይ ደግሞ የአሽካሪዎች ትልቁ ዴዌ ለእራሳቸው የሚሰጡት የተሳሳተ ትልቅ ግምት ነው። ይህ ከንቱ ግምት ደግሞ መቋጫ ከሌለው የስቃይ፤የችግር አዙሪት ወይ ቅርቃር ውስጥ አኑሯቸዋል።
ኤርትራ የምትባለው ክ/ሀገር የምዕራባዊያን እና የአረቦ የእጅ ስራ ውጤት ነች እንጅ በተፈጥሯዊ እና ጤናማ ማህበራዊ ሂደት የተገኘች አይደለችም። አገር ለመሆን የሚያበቃ መስፈርት እና ጸጋ የላትም። የምዕራባዊያን ቦታ ማያዣ የምልክት (አለሁኝ ለማለት) ጨርቅ ነው ያስቀመጡት - የግመል ጨርቅ አሰቅለው።
ለምን የኤርትራ ክ/ሀገር በፊት ጠሉ አሁን ደግሞ ወደዱ? ኤርትራ የፈጠሯት የማደጎ ልጃቸው ናት - ግን አገር የመሆን ነፍስ በውስጧ የሌለ።
በእውነት ኤርትራ ጉልበት እና አቅም ኑሯት የፈለጉትን ቀይ ባህር ላይ ለማድረግ ፈርተው?
የፈለጉትን ለማድረግ ሶስት ሂሊኮፕተር ልከው አሽከራቸው ሻዕብያን አስረው መውሰድ አቅቷቸው?
ቬኒዙዋላ/Venezuela/ እንኳን ስንት አቅም ያላት በአንድ አፍታ ኦፕሬሽን ነው ያጠናቀቁት።
ጉዳዩ ሌላ ነው። የሶስት ፀረ-ኢትዮጵያ (ወያኔ፤ኦነግ-ፒፒ፤ ሻዕብያ) ግዚያዊ አለመግባባት ለማስወገድ ሦስት አቀፍ ፕሪቶሪያ ውይይት ነው።

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10234
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ✨ በትህትናዋ ፣ በደግነቷ ፣ በጽናቷ እና በትእግስቷ ምክንያት "ምንም አታመጣም" ብለው የናቋት ሀገር በስተመጨረሻ በጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመናዋ በዓለም ላይ እርሷ የማእዘን ራስ ሆነች።
ለአስራ ሰባት አመታት ያህል በኤርትራ ህዝብ ላይ ተጥሎ የነበረውን ማዕቀብ የተነሳበት ዋናው ምክንያት፣ ምዕራባውያን ጌቶቻችን ኢትዮጵያ ያለፈቃዳችን የብሪክስ አባል ሀገር ሆነች በማለት ኢትዮጵያን አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት እንጂ ከኤርትራ ጋር ለመታረቅ እንዳልሆነ ደርሰንበታል።
የብልፅግናው ወንድማችን Deqi Arawit በትክክል እንዳስቀመጠው፣ ማእቀቡ ወደነበረበት እንዲመለስ የብሪክስ አባልነታችንን ባስቸኳይና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መሰረዝ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው።