Page 1 of 1

እምዬ ምኒልክ!

Posted: 16 May 2026, 17:41
by Axumezana
እምዬ ምኒልክ የባንዳዎች ባንዳ
ባህሩን ሁሉ ሸጦ አደረገን ወደብ አልባ
ከፊሉን ለፈረንሳይ ከፊሉን ለጥልያን
ቸብችቦ አደረገን ጠረፍ የሌለን
አባይን አልገድብም ብሎ ለእንግሊዝ ፈርሞ
መለስ ገደበው ግብፅን በብልጠቱ ቀድሞ
ይህችን እውነት መስማት ለሚያማችሁ
እምዬ እምዬ በሎ ሰሚ ካገኛችሁ