Page 1 of 1

ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር እንዳትሆንብኝ ብዬ አልተኛም ነበር

Posted: 16 May 2026, 15:52
by Misraq
ይለናል ኪስ አውላቂው ለማኝ በየነ።

ውፍረቴንም አይታችሁ ተመችቶኝ እንዳይመስላችሁ ይለናል ይህ ወደል ቅልብ በግ ጭምር በጥሬ ስጋ እና በቢራ እያወራረደ የሚኖረው ግለሰብ።

ከ30 ዓመት በላይ ለኢትዮጵያ እየተባለ በሚሰበሰብ ሃገር ወዳድ ሕዝብ ታማኝ ታማኝ እየተባለ ገንዘብ ሲዋጣ 30% እየተሰጠው አነቃቂ ንግግር ያደርግ የነበረው ይህ ሌባ ሌላ ሥራ ሰርቶ እንደማያውቅ ግልፅ ነው።

አብይ አህመድ እያረደና እያሳረደ ሃብት ንብረቱንም እየቀማ ለሚያፈናቅለው ሰፊው የአማራ ማህበረሰብ አንድ ቀን ድምፅ ሆኖ የማያውቀው ይህ ቅማንቴ ትክክለኛ ማንነቱና ግብሩ ሲጋለጥበት መነፋረቁ አይገርምም።

ይህ ብቻ ሳይሆን ይህ ሰነፍ ግለሰብ ኪሱም ደርቋል። የአማራ ልጅን ኪስ ማውለቅ ወደማይችልበት አውርደነዋል።



Re: ኢትዮጵያ መጥፎ ነገር እንዳትሆንብኝ ብዬ አልተኛም ነበር

Posted: 16 May 2026, 18:37
by Axumezana
ድራማ አዋቂ መድረክ አስተዋዋቂና አሟሟቂ መሆኑን አንርሳ!