Page 1 of 1
Prof. Merera: Abiy stuck in Electoral Authoritarianism | Election not for Ethiopians, show for International Community
Posted: 16 May 2026, 12:36
by eden
Re: Prof. Merera: Abiy stuck in Electoral Authoritarianism | Election not for Ethiopians, show for International Commun
Posted: 16 May 2026, 17:39
by Naga Tuma
ድሮ መራራ ያልከዉን ዘንድሮ ፕሮፌሰር ኣልከዉ?
ስለ ምርጫ ሀተታዉን ኣላዳመጥኩትም።
የእኔ የወቅቱ ጥያቄ ደንፋ የምያየዉ የመረራ ጉድናን ጎሳ ይሁን መረራ ጉድና ነቢን ማወቁን ይሁን ለይቶ ያዉቃል ወይ ነዉ። ወይስ ደንፋ ምንም ማየት ሆነ መስማት የማይችል መሆኑን ኣረጋግጧል።
መልሱን ላስ ቬጋስ ከተማ ዉስጥ ቢራ እየጠጡ በቀላሉ ማግኘት የሚቻል ኣይመስለኝም።
ለመሆኑ የሕዝብ መብት የሚጠበቅበት ዋነኛ መንገድ በምርጫ መሆኑ ተዓማኒ ስለሆነ ለናሙና ያህል እንኳን ቢሆን የተማረበት አምቦ ከተማ ነዋሪዎችዋ በመረጡት አስተዳደር እንድትተዳደር ቃሌ ብላ ማንዴላ ያለት ታስጀምርልን ማለት ኣይችልም?
ብሎ እኔ ያልሰማሁኝ ከሆነ ስህተቱ የእኔ ይሆናል።
Re: Prof. Merera: Abiy stuck in Electoral Authoritarianism | Election not for Ethiopians, show for International Commun
Posted: 16 May 2026, 20:24
by eden
Naga Tuma wrote: ↑16 May 2026, 17:39
ድሮ መራራ ያልከዉን ዘንድሮ ፕሮፌሰር ኣልከዉ?
please bring a post proving your claim
Re: Prof. Merera: Abiy stuck in Electoral Authoritarianism | Election not for Ethiopians, show for International Commun
Posted: 16 May 2026, 22:47
by Affable
Eden, መራራን አቢይ ከፓለቲካው ጨዋታው ውጪ አድርጎታል። የምትጠይቀውም ጋዜጠኛ አክራሪ ትራይባሊስት ነች። የዛሬን አያድርገውና የ Ayatollah ( ጃዋር ፖለቲካ አፍቃሪ።) አቢይን በአሜሪካ በተደገፈ ሴራ ከስልጣን ለመሸኘት በታሰበበት ሰሞን ፣ ህወአት ወደ አዲስ አበባ ሲሮጥ ፣ በአንድምሽት ሁለት ክፍለሀገር ሲረማመድ ለሷ ጋዜጣ ብዙ የአሜሪካ ዶላሮች በአሜሪካኖች ተችራ ነበር። አወ ግዜው ያ አቶ ክቡር ነው — something like that— ከ EZEMA ወጥቶ ለ መሪነት የተሞሸረበት ወቅት ነው ። አጎቶችሽ አዲስአበባወኢያን ለህወአት allergic እንደሆኑገብቶአቸዋል። ከሃላ ሆነው የሚያሽከረክሩት ይፈልጉ ነበር። አወ የዲሲ uber አሽከርካሪዎች ደንቆሮውን የ Ethiopia ህዝብ ለመምራት Washington D.C ጋዜጠኞች በተሰበሰቡበት ቃል የገቡበት ወቅት ነው። I miss those geniuses.
ወደ መራራ ስንመለስ he is being used all the time. እሱና ያ የሞተው የደቡቡ ሰውየ የባዪሎጂ ዶክተር ፔትሮስ they are ineffective as politicians. EPDRF has just used them to deceive the world multi-party is operating. ልደቱም ያንን ሚና በተቀላጠፈ ሁኔታ ተጫውቶታል።
አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ በሃላ የመራራ በአምቦና አካባቢው ያለው ድጋፉ ጥሩ አልመሰለኝም። አቢይ ሸርሸሮታል even በ EPDRF ግዜ የነበረውን የአኦሮሞ ድጋፉ። There is no way he comes out of the deficit he found himself in.
What is left for him to do : ማላዘን ፣ ማለቃቀስ። ያረጁ የፓለቲካ መፅሀፎች ውስጥ one liners ማሳደድ electoral ምንድነው ያለው ።
Re: Prof. Merera: Abiy stuck in Electoral Authoritarianism | Election not for Ethiopians, show for International Commun
Posted: 28 May 2026, 16:59
by Naga Tuma
eden wrote: ↑16 May 2026, 20:24
Naga Tuma wrote: ↑16 May 2026, 17:39
ድሮ መራራ ያልከዉን ዘንድሮ ፕሮፌሰር ኣልከዉ?
please bring a post proving your claim
I just got back to this thread and read your response.
I don’t have a direct post from you right now where you said መራራ.
What I meant is that it was very common to hear him called መራራ in Ethiopia as well as on this forum between when he gave a series of interviews in the mid 1990’s in Ethiopia and 2005.
Do you dispute that?
ጀበነ ዮሓንስ ለታ ቀልቢ ዸቤ ዋቅን ህን ጅሩ፣ አሙን ህን ጅሩ፣ ነብ ህን ጅሩ፣ እግዝኣብሔር ህን ጅሩ፣ አላህ ህን ጅሩ፣ ደንፋን ህን ቤኩ ጄዼ ነማን እየሱስ ጄዻ ጄዼ መረራ ጉድና ማል ጄዼ?
Re: Prof. Merera: Abiy stuck in Electoral Authoritarianism | Election not for Ethiopians, show for International Commun
Posted: 28 May 2026, 18:48
by Naga Tuma
በጣም የሚገርመኝ ድሮ የሰማሁኝ ዜሮ ሰም ጌም ማለት ሳይሆን ወይም ይደመራል ሲባል እየቀነስኩ ዜሮ ኣደረስኩ ማለት ሳይሆን እግዝኣብሔርን ዜሮ ኣደረኩት ማለት ነዉ።
Affable wrote: ↑16 May 2026, 22:47