Page 1 of 1

The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 09:27
by Axumezana
Egypt is the source of instability in the Horn of Africa and it's every action is centered in controlling the government of Ethiopia and keeping Ethiopia weak to sustain its zero sum strategy in using the water of the Nile. Axumezana does not believe Ethiopia have clear strategy against Egypt to counter its destabilizing activities. Abiy is more focused on how to destroy Tigray and TPLF than countering Egypt.

https://sudantribune.com/article/66780

አገር አረጋግቶ እንደ ማጠናከር አንድነት፥
እምቡር እምቡር ይላል እንደ ፏነነ ከብት
ጠላቱን ለይቶ አያውቅ ፈሪ ነው በልቡ
ጅብ እንዳየ አህያ ደንብሮ ይሰጣል እጁ
ከኢሳያስ ጋር እርቅ በግብፅ የተቀመመ
አብይ ሊበላ ይሮጣል ስልጣኑን እያለመ
እንደ ባንዳው ምኒልክ አገርን ይሸጣል
ወደብ የለሽ አገር ውሀውን ወንዙንም ያጣል
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ የአብይ መክለፍለፍ
ያ መለስ ዜናዊ ባለ ሙጡቅ አኢምሮ
ህዳሴን አመጣ የግብፅን አከርካሪ ሰብሮ

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 10:04
by Digital Weyane
ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ እስካሁን ወታደራዊ እርምጃ መውሰድ ያልቻለችው የባህር በር ስለሌለን ነው። በየት በኩል ይግቡ? ላለፉት ሶስት ሺ አመታት የባህር በር ባለቤት ያለመሆናችን እንደ ትልቅ ባርኮት አድርገን ነው የምንቆጥረው። :roll: :roll:

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 10:08
by Axumezana
DG ተሳስተሃል፤አፄ የውሃንስ ግብፅን እንዳይመለስ አድርገው አሸንፈውታል!

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 10:57
by Digital Weyane
Axumezana wrote:
16 May 2026, 10:08
DG ተሳስተሃል፤አፄ የውሃንስ ግብፅን እንዳይመለስ አድርገው አሸንፈውታል!
ትክክል ተናግረሃል። ሱዳኖች የታላቁ ባለ ራዕዩ ንጉሳችን የአፄ ዮሐንስን አንገት ቆርጠው ወደ ካርቱም ሲወስዱት ውጊያውን እንጂ ጦርነቱን እንዳላሸነፉ በቅጡ ሳይረዱት ቀሩ። አንድ ቀን አረብ ኤምሬትስ የሚባል ደም መላሽ ሀገር ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ገዝቶ የኢትዮጵያ ሰራዊትን በመጠቀም ሱዳንን እንደሚያወድማት አያውቁም ነበር። እኛ ግን ቀድመን እናውቅ ነበር። ዛሬ በብልፅግና ዘመን አንገቴ ቢቀላም የሚል ጀግና መሪ ስላለን መኩራት አለብን። ኤምሬትስ ትስዕር! :roll: :roll:

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 12:18
by Axumezana
DG ታምታታለህ!

የሻእብያው አሽከር ዲጂ፥
የወደቀ ዛፍ በአፉ ቀላማጂ

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 15:29
by Naga Tuma
Axumezana wrote:
16 May 2026, 09:27
አገር አረጋግቶ እንደ ማጠናከር አንድነት፥
እምቡር እምቡር ይላል እንደ ፏነነ ከብት
ጠላቱን ለይቶ አያውቅ ፈሪ ነው በልቡ
ጅብ እንዳየ አህያ ደንብሮ ይሰጣል እጁ
ከኢሳያስ ጋር እርቅ በግብፅ የተቀመመ
አብይ ሊበላ ይሮጣል ስልጣኑን እያለመ
እንደ ባንዳው ምኒልክ አገርን ይሸጣል
ወደብ የለሽ አገር ውሀውን ወንዙንም ያጣል
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ የአብይ መክለፍለፍ
ያ መለስ ዜናዊ ባለ ሙጡቅ አኢምሮ
ህዳሴን አመጣ የግብፅን አከርካሪ ሰብሮ
ኣፄ ምኒልክ ባንዳ ተብለዉ መለስ ዜናዊ ፋኖ ተባለ? የሁለቱም የፍርድ ሚዛን ዬት ሄደ?

የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ምልክት ኣንዱ ይህ ይሆን?

በስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ኤርገሜ ብሎ ከን ኤርጌ ህን ጅሩ ከማለት በላይ የሃጥዓት ምልክት ኣለ?

እየሱስን እግዜር ላከ ብሎ እየሱስን የላከ እግዜር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መቃወስ ነዉ ከማለት በላይ የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ምልክት ያለ ኣይመስለኝም።

የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ቅዝምዝም ወዲህ፣ ፍየሏ ወድያ።

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 17:25
by Axumezana
Naga ሁለቱን የምያመሳስላቸው መሪዎችህ ነበሩ! እንዱ ቅድሚያ አያትህን ገዟቷል እንድ ደግሞ አንትን!

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 17:48
by Naga Tuma
Axumezana wrote:
16 May 2026, 17:25
Naga ሁለቱን የምያመሳስላቸው መሪዎችህ ነበሩ! እንዱ ቅድሚያ አያትህን ገዟቷል እንድ ደግሞ አንትን!
ዬትኛዉ እግዜር ኣለ ያለ፣ ዬትኛዉ እግዜር ዬለም ያለ መሆኑን ለይተህ ታዉቃለህ?

መለስ ዜናዊን ዉሳኔ 96ን ምን ኣስወሰነዉ?

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 16 May 2026, 22:18
by Naga Tuma
ናና ጥያቄዎቹን መልስ።

የመለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ፖለትካዊ መሪነትን ለመቃወሜ ስድስት ጉልህ ማስረጃዎችን፣ በወጣትነት ፍሬ የማፍራት ዉሳኔን ጨምሮ፣ በቀላሉ መጥቀስ እችላለሁ።

Re: The axis of evil against Ethiopia , Egypt-Egypt-Egypt!

Posted: 17 May 2026, 01:05
by Right
Ax,

The greatest evil against Ethiopia is: ETHNIC FEDERALISM.

Those who created ethnic federalism are agents of Egypt harming Ethiopia.

In other words: look in the mirror.