Page 1 of 1

የፋኖ ፈጣን ምት! | አዳነች" በመዲናዋ ርሃብ የለም፣ ለማኝ እንዳላይ" |በደብረዘይት ወታደሮቹ አመጹ፣ ብልጽግና ሃይል አሰማራ!

Posted: 15 May 2026, 23:48
by MINILIK SALSAWI

Re: የፋኖ ፈጣን ምት! | አዳነች" በመዲናዋ ርሃብ የለም፣ ለማኝ እንዳላይ" |በደብረዘይት ወታደሮቹ አመጹ፣ ብልጽግና ሃይል አሰማራ!

Posted: 16 May 2026, 15:47
by Naga Tuma
MINILIK SALSAWI wrote:
15 May 2026, 23:48
የፋኖ ፈጣን ምት!
ለምን ይሆን ትላንትና የድሮ ኢትዮጵያን ኣስታዉሼ የሚከተለዉን ያስባለኝ።

በድሮ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ዉስጥ አባት ፋኖ፣ በዉጪ ሃገሮችም ልጆቹ ፋኖዎች።

እግዜር ዬለም የተባለ ዘመን እግዜር ወደ ምድር ወርዶ ኣፄ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱን ኣንስቶኣቸዉ ብያሳይ የስምንተኛዉ ሺህ ዘመን ዕዉር ማየት ይችል ይሆን?