Page 1 of 1
ብሄራዊ ምክክርና የፖለቲካ ረፎርም በኢትዮጵያ!
Posted: 15 May 2026, 21:02
by Horus
Re: ብሄራዊ ምክክርና የፖለቲካ ረፎርም በኢትዮጵያ!
Posted: 16 May 2026, 22:00
by Naga Tuma
የኢሳያስ አፍወርቂ፣ የመለስ ዜናዊ፣ እና የዮሓንስ ለታ የማንነታቸዉ መቃወስ ሕክምና ምክክር፣ እንዲሁም በማንነት ጥናት እራሱን ከናቅፋ ዩኒቨርዚቲ የመረቀዉ ተላላኪ ሕክምና ምክክር።
አከም፣ አከም ኣለህ፣ አክም፣ ሐኪም እያሉ በኣንድ ሃገር መዋቅር ዉስጥ መኖር ተሳነን ብለዉ የኖሩ ሕክምና ምክክር።