Page 1 of 1

“እልል እልል ታላቅ የምስራች ሊሰማ ነው”

Posted: 15 May 2026, 13:36
by temari
“ኢትዮጵያና ኤርትራ ሊታረቁ ነው ፣ ኣብይ ኣስመራ ሊሄድ ነው” :lol:

ኣዬ ፒፒ :shock: መጀመሪያ ማን ነገር ፈልገህ ተጣላ አለህ?

Now you are desperate to make peace.


Re: “እልል እልል ታላቅ የምስራች ሊሰማ ነው”

Posted: 15 May 2026, 13:47
by Horus
ተማሪ ምነው በሕግ አምላክ!

ያለ አቅምሽ አሜሪካንን ስትሳደቢ 35 አመት ሙሉ በችጋር ማቀቅሽና አሁን የትራምፕን ጫማ እየላስሽ ነው!

አሜሪካ ደሞ ዝም ብሎ በነጻ እቀባ አያነሳልሽም!

ምነው አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈራሽ?

አሜሪካ ምን ጠይቆሽ እሺ ብትዪ ነው እቀባ ያነሳልሽ? ?????

ገና ሳዋን አፍርሺ ይላሻል !!!!

ለመሆኑ አንቺ ብሎ ጸረ እስራኤል የኢራን ተላላኪ !!!!

ልክ ልክሽን ተገሮሽ እንደ ቆሎ ተማሪ ት ዛ ዝ ተቀብለሽ ነው ከእቀባ የወጣሽው!

ወደሽ ነው ገጣቢት ከዚህ በኋላ የሚነገርሽን ትፈጽሚያለሽ አለቀ!

Re: “እልል እልል ታላቅ የምስራች ሊሰማ ነው”

Posted: 15 May 2026, 13:58
by Affable
ርእሱ ከፁህፍህ የሚቃረን አልመሰለህም። እልልታህና “ desperate” አይቃረኑም። አወ ኢትዪጺያ በጎሳ ተከፋፍላ ስትናቆር እንድትኖር የሚሹ እልልታቸው እልልታ አይደለም ኡኡታ ነው። አቢይ ከድህነት የወጣች ኢትዪጺያን ለማየት የሚጓጓ መሪ ነው። ለዛ ሂደት ይጠቅማል የሚለውን እርምጃ ይወስዳል። እሱ ሲወስን የ ኢትዪጺያንና ህዝቧን ፍላጎትና ጥቅም ግምት ውስጥ አስገብቶ ነው። የመንደር ፓለቲከኞችና ካድሬዎች ይህ እርምጃው ያስደስታቸዋል የሚል ቅንጣት እምነት ግን የለንም።

Re: “እልል እልል ታላቅ የምስራች ሊሰማ ነው”

Posted: 15 May 2026, 14:40
by temari
Horus wrote:
15 May 2026, 13:47
ሆረስ ምነው ፒፒ ሲነካ ስምህ የተጠራ ይመስል ብቅ ትላለህ? የፒፒ ካድሬ ነህ እንዴ? ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም :lol: