Page 1 of 1

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 13 ጥያቄ ቁጥር 12)

Posted: 15 May 2026, 05:18
by Naga Tuma
መለኮት መለኮታዊ አሰራር ኣለ ያሉ ኣይሳክ ኒዉተንን እና ነጋ ቱማን ለመለኮታዊ ምልክቱ ኣንድ ላይ ኣምጥቶ መለኮታዊ አሰራር ዬለም የሚሉ የቡድሃዎች ሃገር ከደረሰ ምን ለማስተማር ነዉ?

ይህኛዉ መለኮታዊ ጎህ እጅግ የሚደንቅ ይመስለኛል።

መለኮታዊ ብይን በዚህም በዝያም የሰዉ ልጅ ከሚበይነዉ እጅግ ይደንቃል።

Re: ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 13 ጥያቄ ቁጥር 12)

Posted: 15 May 2026, 22:59
by Naga Tuma
የእንግሊዝን ፌብሪዋሪ ቀን ኣንድ እና የኢትዮጵያን የካቲት ቀን ኣንድ ወይም ልደታን ሳይታሰብበት የምያገጣጥም ተዓምር ሊኖር ይችላል?

Re: ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 13 ጥያቄ ቁጥር 12)

Posted: 18 May 2026, 15:36
by Naga Tuma
የኒዉ ዎርልድ ኦርደር መሪ ነበረች የተባለች የእንግሊዝ ንግስት የቀብር ስነስርዓት የተፈጸመዉ ቀን ሰብቴምበር አስራ ዘጠኝ ነበረ።

የቀብር ስነስርዓት ቀን ታስቦበት የሚፈጸም ቢሆንም ቀን አስራ ዘጠኝ ዘጠነኛ ወር በኢትዮጵያ ግንቦት ገብርኤል ቀን መሆኑን ያስታዉሳል።