Page 1 of 1

የያሬዳዊ ዜማ ምንጭ ሰማያዊ ነው! እየሱስ ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ምን ይላል!

Posted: 15 May 2026, 00:16
by Axumezana
ሞታለች ብለን ጥለናት ስንሄድ
ጌታ እየሱስ አለ ተመለስ አትሂድ
ትንቢት ተናገርባት ድንገት ትነሳለች
ለአለም ሁሉ ብርሃን ትሆናለች
በገድል ፈንታ ወንጌለ እየሱስ
በእጣን ፈንታ መንፈስ ቅዱስ
በታቦት( ጣኦት) ፈንታ የጌታ ማደርያ ልብ
በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የምትጋልብ
ኦርቶዶክስ ቤቴ ህሪይቲ
ለክርስቶስ ብሪ በሌት በመአልቲ
ማራናታ ማራናታ
ጌታ ይመጣል ኦርቶዶክስ ተዘጋጅታ አብርታ!