Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 43095
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!

Post by Horus » 14 May 2026, 22:20

የኛ ሰብ ምን ይል መሰለሽ? ዬጀረ ግምባር እንለዋለን!!! የዶር ግንባር ማለት ነው :lol: :lol: :lol: ማለስ ትንሽ ማለት ሲሆን የዶሮ ግንባር ከዚያም ያነሰ ነው !!!


sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!

Post by sesame » 15 May 2026, 00:47

Horset,\

How many war cripples does Ethiopia have? Tens of thousands. Or perhaps hundreds of thousands. The thing is nobody cares! :lol:



Horus
Senior Member+
Posts: 43095
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!

Post by Horus » 15 May 2026, 01:07

ማፈሪያ ቆሞ ቀር ሻቢያ ያለም መሳለቂያ!

30 ዓመት ኢትዮጵያን ወግተሽ

300 ፋብሪካዎችን በልተሽ

ሌላ 35 ዓመት በችጋር ማቅቀሽ

ዛሬ አንድ ፋብሪካ የማያቆም 20 ሚሊዮን ብር ከቀጣሪሽ ተመጽውተሽ 1000 ቤቶች ማያበራ 4 ሜጋ ኮሬንቲ ሲወረወርልሽ

ምን ብናደርግ ነው ትርጉማዊ ምንሆነው?

ብናዝን ! በሳቅ ብዛት ድዳድችን ቢደማ ወይስ ይበላቸው ብለን ብንደሰት!!!

የናንተ ጉድና መከራ ገና መጀመሩ ነው!

ይቺን አባባሌ አትርሺው!

እኛማ ሰርግ እየደግስን ነው :idea: :idea: :idea: :idea:


sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!

Post by sesame » 15 May 2026, 02:45

HorseAss,

ዳስ ጣል means game is over. In the Eritrean liberation war, over 500,000 Ethiopians either lost a limb or their life. But nobody remembers them. It is the same now. Life is the cheapest in Ethiopia!

sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፊፊ ፡ ማዳምሽ ግብጥ 4 ሜጋዋት ኮሬንቲ ልትሰጥሽ እየዋሸች ነው! ከህዳሴ 5 ሺ 150 ሜጋዋት አነጣጥሪው!

Post by sesame » 15 May 2026, 22:45

ሆርሲ

ምንድነው ድመት ያየች ኣይጥ ሁነሽ ቀረሽ። ጸጥ ኣልሺ ኣገር ስትወረር። የሻዕብያ መሪ የኡጋዴን ሰዎች ዓዲ ሃሎ ሰብስቦ ምን እየሸረበ ነው ብለሽ ኣትጠይቂም ወይ!
:lol: :lol: :lol: :lol:


Post Reply