ቀልድ እና ቁምነገር፥ ሕልም እና ቅዠት ቁጥር 4
Posted: 14 May 2026, 00:59
ይህኛዉን ሕልም ያየሁኝ እ አ አ ሜይ 11 ለሊት ወደ ሜይ 12፣ 2026፣ ዓም ሲነጋ ነዉ።
መጀመርያ የዘመድ ቤት ደርሼ ከቤተሰቡ አራት አባለት ጋር የሆነ በዓል የሚከበር ቦታ ሄድን።
የበዓሉ ስፍራ በርካታ ወንዶች ክብ ሠርተን ዘፈን ይሁን መዝሙር ማለት ኣልችልም ማሰማት ጀመርን።
የማልረሳቸዉ አራት ቃላትን ብቻ በኦሮምኛ ደጋግመን መናገር ሆነ።
ኣንድ ቦታ ቆመን ቃላቱን ደጋግመን ስንናገር ኣንድ የአቡሽ ዘለቀ ዘፈን ዉስጥ ያየሁኝን ኣስታወሰኝ።
ትንሽ ቆይተን እንደ እያሴ በክብ ዙርያ መዞር ጀመርን። እንደ እያሴ ተያይዘን ሳይሆነ ወደ ላይ ዘለል ዘለል እያልን ለተወሰኑ ደቂቃዎች በክብ ዙርያ እየዞርን አራቱን ቃላት ደጋገምን።
ሁለችንም ደስታ ዉስጥ የነበርን ይመስላል።
በጠም የሚገርመዉ እኔ ሁለት ሰዉ ሆንኩኝ። ኣንዱ ቁጭ ብዬ በክብ ዙርያ ከሚዘሉት ዉስጥ ሌላ ሆኜ እራሴን መመልከት የቻልኩ ሆንኩኝ።
ከሚዘሉት ዉስጥ እራሴን ሳይ ለየት ያለ ሆነብኝ።
እንደዚህ ዐይነት ኣንድ ሰዉ ሁለት ሰዎች ሆኖ እራሱን መመልከት የሚችል የመሆን ሕልም ሆነ ቅዠት ከዚህ በፊት ማየቴን ፍጹም ኣላስታዉስም።
ከነቃሁ በኋላ ይህን የምያክል ሕልም ይሁን ቅዠት የሰዉ ኣዕምሮ ከየት ኣሰባስቦ እንደምያሳይ ደነቀኝ።
የቦረናን ያየሁኝን ከሆሮ ጉዱሩ እያሴ ጋር መገናኘቱ ገርሞኛል።
ከብዙ ዓመታት በፊት ክርስትና ሸዋ ዉስጥ ሲጀመር አበይ ባቦ የተባለ ሰዉ ወደ ቦረና ተሰደደ ማለትን ለመጀመርያ ግዜ ከኣንድ የሆሮ ጉዱሩ ሰዉ መስማቴን ኣስታዉሼ ዝም ኣልኩኝ።
የሆሮ ጉዱሩዉ ዶክተር አለማያሁ ብሩ ካዛ በፊት ሰምቼ የማላዉቀዉን ኣንድ ግዜ የጻፈዉን ኣንድ የጎንደር ታሪክም ኣስታወሰኝ።