Page 1 of 1

ታብ ታብ!

Posted: 13 May 2026, 21:22
by Horus

Re: ታብ ታብ!

Posted: 13 May 2026, 21:43
by Horus
የወለኔ ኢሮ
ኢረ (በክስታኔ) ቅዳሜ በሰርጓ ዋዜማ ያለ በዓል ነው።
ለምሳሌ በሃረሬ ሸዋል የነሱ (መፋቀሪያ ቀን) አዳብና ሲሆን ሸባል (በክስታኔ) ሰርግ ማለት ነው።