Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


almaze
Member+
Posts: 8914
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ☂️ አስገራሚ እውነታዎች ☂️ ꧁▌ ⌯⌲ ኤርትራን በኢትዮጵያዊው ምርኮኛ እይታ ⌯⌲▌꧂

Post by almaze » 13 May 2026, 16:17

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

almaze
Member+
Posts: 8914
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ☂️ አስገራሚ እውነታዎች ☂️ ꧁▌ ⌯⌲ ኤርትራን በኢትዮጵያዊው ምርኮኛ እይታ ⌯⌲▌꧂

Post by almaze » 13 May 2026, 17:38

The decision to send a legally blind man to the front lines is nothing short of አስገራሚ

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 22009
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ☂️ አስገራሚ እውነታዎች ☂️ ꧁▌ ⌯⌲ ኤርትራን በኢትዮጵያዊው ምርኮኛ እይታ ⌯⌲▌꧂

Post by Fiyameta » 13 May 2026, 17:49

"በአለም ኃያላን አገሮች ድጋፍ ኤርትራን ተቆጣጥረን በነበርንባቸው አመታት፣ ከውቢቷ አስመራ ወደ ኋላቀሯ አዲስ አበባ ለመሄድ ስንነሳ ❝ወደ ትልቁ ባላገር እየሄድን ነው❞ እየተባባልን ነበር ወደ ያልሰለጠነችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እንጓዝ የነበርነው።"
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 22009
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ☂️ አስገራሚ እውነታዎች ☂️ ꧁▌ ⌯⌲ ኤርትራን በኢትዮጵያዊው ምርኮኛ እይታ ⌯⌲▌꧂

Post by Fiyameta » 13 May 2026, 18:17

"... ኤርትራውያን በብዙ ነገር ቀድመውን የሄዱ ህዝብ ናቸው። አስተሳሰባቸው፣ አመላካከታቸው፣ እውቀታቸው፣ ትንታኔአቸው፣ ምክንያዊነታቸው፣ ባህላቸው፣ ስነ ምግባራቸው፣ ዘመናዊ እሳቤያቸው እና የደረሱበት ስልጣኔ ሁሉ የሚገርም ነው። ለምሳሌ በአስመራ ከተማ በየመንገዱ የሚሸና ሰው አይተን አናውቅም። በጣም ነውር ነገር ነው። እዚህ አዲስ አበባ ስንመጣ ነው ሰው በየመንገዱ ሲጸዳዳ የምናየው።"

:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:




Fiyameta
Senior Member+
Posts: 22009
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ☂️ አስገራሚ እውነታዎች ☂️ ꧁▌ ⌯⌲ ኤርትራን በኢትዮጵያዊው ምርኮኛ እይታ ⌯⌲▌꧂

Post by Fiyameta » 14 May 2026, 08:23

John Foster Dulles' idea of bringing civilization to Ethiopia by forcing the highly civilized Eritreans next door to be part of the backward Neo-colony had failed to produce the desired outcome.

Mr Dulles later realized that, you can't impose civilization on people whose idea of civilization is doing mercenary work.





Post Reply