Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sesame
Member+
Posts: 8606
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፊፊ አያምልጥሽ! Addis Is So Beautiful That We Prefer To Walk in The Rain Than in The Sun!

Post by sesame » 13 May 2026, 00:58

HorseAss, Is this true? Are people scared of getting a few kms out of Addis? What a miserable place must it be yo be infested with roaming gangs! :lol: :lol: :lol:

Finfinne Press

#ኢትዮጵያ ውስጥ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ብርቅ ሆኗል። ከደሴቱቲ ውጪ መጓዝ ተአምር ነው። ሰው ከአዲስአበባ አስር ኪሎ ሜትር ርቆ መሄድ ፈርቷል። የአገዛዙ ሚሊሻዎች ወይም ሽፍታዎች የሚያደርሱት ጥቃት አስፈሪ ሆኗል።

ይህ ሁሉ የጥይት ውርጅብኝ በትናንትናው እለት ከአሶሳ ሲንቀሳቀስ የነበረ ቅጥ ቅጥ አይሱዙ መኪና ላይ የደረሰ ነው። በጎን በኩል ብቻ ያለው የተሽከርካሪው ክፍል ከአስር ጥይት በላይ ተመቷል።

የ34 ሰው ህይወት አልፏል። በሽፍታዎች ደመ ከልብ ሆኗል። ከ50 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። አምስት መኪናዎች ተቃጥለዋል። ይህንን ዘግናኝ ጥቃት የዘገበ ፣ ያዘገዘ ፣ የተናገረ አንድም የመንግስት ሚዲያ ሆነ ባለስልጣን የለም።

ህዝቡ በየእለቱ እያ ለቀ ነው። እልቂቱ የሚፈፀምቀት ግፍ እንዲነገር አይፈለግም። ይልቅ ከሚገ ደለው ንፁሃን ነብስ ይልቅ አዲስአበባ ላይ በመኪና የሚገጨው ዘንባባ አጀንዳ ይሆናል 😢😢
.
.
.

Tiago
Member
Posts: 3390
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ፊፊ አያምልጥሽ! Addis Is So Beautiful That We Prefer To Walk in The Rain Than in The Sun!

Post by Tiago » 13 May 2026, 02:02

ይሄ ቆጮ ጠፍጣፊ በምኑ ነው የሚያስበው?
በመጀመሪያ ከወልቂጤ በ25 ዓመቱ እየተንሻፈፈ አዲስ አበባ መጣ እንጂ የከተማዋ ተወላጅ አይደለም ለዚህም ነው ፎቅና መብራት ሲያይ እደጧት ጀላ
የሚገተረው :lol: :lol:
የመጨረሻ ጥሬ መሆኑን የሚያሳየው በአዲስ አበባ youTube video ኤርትራውያንን ሊያስቀና ይጋጋጣል :lol: :lol:

Let's put aside this duck footed thing for a minute,
Who in their right mind enjoy walking in driving rain?
In Addis Ababa people are forced to walk in the rain because public transport is over-stretched and not easily available OR can not afford a taxi ride.
The wooraGay ጥፍራም ጦጣ reckons walking in the rain and getting drenched is cool and trendy. :lol: :lol:
Do not take this duck footed wooraGay aka Horus seriously as he is well behind the times and departing soon.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23902
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፊፊ አያምልጥሽ! Addis Is So Beautiful That We Prefer To Walk in The Rain Than in The Sun!

Post by Fed_Up » 13 May 2026, 05:03

Tiago wrote:
13 May 2026, 02:02
ይሄ ቆጮ ጠፍጣፊ በምኑ ነው የሚያስበው?
በመጀመሪያ ከወልቂጤ በ25 ዓመቱ እየተንሻፈፈ አዲስ አበባ መጣ እንጂ የከተማዋ ተወላጅ አይደለም ለዚህም ነው ፎቅና መብራት ሲያይ እደጧት ጀላ
የሚገተረው :lol: :lol:
የመጨረሻ ጥሬ መሆኑን የሚያሳየው በአዲስ አበባ youTube video ኤርትራውያንን ሊያስቀና ይጋጋጣል :lol: :lol:

Let's put aside this duck footed thing for a minute,
Who in their right mind enjoy walking in driving rain?
In Addis Ababa people are forced to walk in the rain because public transport is over-stretched and not easily available OR can not afford a taxi ride.
The wooraGay ጥፍራም ጦጣ reckons walking in the rain and getting drenched is cool and trendy. :lol: :lol:
Do not take this duck footed wooraGay aka Horus seriously as he is well behind the times and departing soon.
Ouch!!!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19382
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፊፊ አያምልጥሽ! Addis Is So Beautiful That We Prefer To Walk in The Rain Than in The Sun!

Post by Axumezana » 13 May 2026, 08:24

ሆረስ ኢትዮጵያ አአ ብቻ አይደለም፤ ኢትዮጵያ ከተማ ብቻ አይደለም፥ ይገባሃል! አብይ ከስምንት አመት በዃላ አገር ማረጋጋት አልቻለም!

Post Reply