Page 1 of 1

አበረችና የእንጀሪቲ ነገር‼️ ውጭ ድረስ አልተላቀቁም!

Posted: 12 May 2026, 17:06
by Odie
:lol: :lol: :lol: :lol:

አንድ ቀን እንግሊዝ አገር ሽሪፍ ቢያቆመው ምን ተገኘ መስላችሁ:-

ነጭ ዱቄት
ቀይ ዱቄት

የሽክላ ምጣድ
ቢጫ ዱቄት.....
@@@@@@@
ሽሪፉ:- what region are you from, middle east?

ኧጢሾ.....ስውየው አስነጠሱ :lol:



Are you from Pakistan? Afghanistan?

አበረች እየተንቀጠቀጠ No sire :lol:

ውሻዋ ፍፍፍ...አነፈነፈች‼️

ኮኬን? chemical weapon… ገመቱ ቦሊስ ከኪሳቸው ስንስለት እያወጡ!

እስኪጣራ ዘብ ጥያ ትወርዳታለህ :lol:

ለካ የጫት ዱቄትም ደብቋል አበረች‼️

እንባው እየመጣ😂😂😂😂

ለካ የጫነው በርበሬ የጤፍ ዱቄትና ሽሮ ነበረ!

አበሩ ስገራ ደርቆባት ይህን በልታ እዳሪዋን ልታንዽረዽር ነበር ግን ተያዘች :lol:

አለመስልጠኗ እንጂ laxative እኮ ኪዮስክ ውስጥ ነበረ :lol:

ብዙ እንጀራ የሚበላ ያበቡን ውድቀት ይደርስበታልና ሌላ ነገር ብሉ!

አበበች አአ እያለች ከእንጀራ ፍቅር የተነሳ ሪችዋሏ ይህን ይመስል 👇👇👇👇👇 ነበር :lol:
አይዞሁኝ አበሩ‼️


Re: አበረችና የእንጀሪቲ ነገር‼️ ውጭ ድረስ አልተላቀቁም!

Posted: 12 May 2026, 19:22
by Odie
አበረች ቆጮዋችንን ስለደፈርች የተስጠ ያፀፋ መልስ ነው! ቆጮ ከ50% በላይ የጦብያ ህዝብየሚመገበው ችጋር ተቋቋሚ ዳቦ ነው::ቆማጦች ይህንንም የጉራጌ መስደቢያ እትሬድ ማርክ አርገውታል ሊስትሮን ጨምሮ (እርሱም ብዙ ኢትዮዽያዊ የሚተዳደርበት ስራ ሆኗል ዛሬ)::
ወያኔ አማራን ያለምክንያት ትምክህተኛ ብላ አልተፀየፈችም በትግሉ ዘመን!!
እንግዲህ ዛሬም የህዝቡን ምግብ ስራ እየናቁ እየስደቡ ነው ይየፊውዳል ትራፊዎቹ supermacists መጣን የሚሉት!!
ቀሪው ፍርድ ለተቀረኸው ህዝብ ቀርቷል ይህን ደግፍ አትደግፍ :idea:
እኛ ደግሞ ከስደቡን መልስ መስጠት ስብአዊ መብታችን ነው :lol:
ለዚህ ነው እነዚህ ስዎች ቆሞ ቀር ናቸው ጠላት እንጂ ወዳጅ ማብዛት አይችሉም የሚባለው‼️