Page 1 of 1

Did you doubt about the sincerity of my claim, when I said...

Posted: 12 May 2026, 12:26
by DefendTheTruth
nowdays it seems that everybody stretches its hands towards Ethiopia?

Find out my old post and refute it, if still in doubt!
Please wait, video is loading...

Re: Did you doubt about the sincerity of my claim, when I said...

Posted: 12 May 2026, 12:43
by DefendTheTruth
እስኩ ኮተቷን ተሸክማ ከቁጥቋጣዋ ብቅ ብላ በእጅ የተሞነጫጨረ ወረቀት በካሜራ ፊት ለማንበብ ሞክረ ወደ ቁጥቋጣዋ ተመልሳ ነበር፣ የማርኮ ሩቢዮን ለሴክሬታሪ ኦፍ ስቴት መታጨትን ሰምታ።

ሴክሬታሪ ሩቢዮ አሁን የአገሪቷን የዉጭ ጉዳይ በፅፈት ቤታቸዉ ተቀብሎ የእስኩን ጉዳይ ምን ላይ እንዳደረሱ ጠየቁ። እስኩ ከሙቷ ተነስታ ይህን ብታይስ?

Re: Did you doubt about the sincerity of my claim, when I said...

Posted: 13 May 2026, 13:18
by DefendTheTruth
አሁን ላይ ሁሉም ወገን እጁን ወደ ኢትዮጵያ ይዘረጋል ያልኩት አባባል የአለምን ቀልብ የሳበችዉ ኢትዮጵያ በምል ተፈቶዋል!