Page 1 of 1
Axumezana shares the concern that if Abiy fails to reconcile with TPL, disintegration of Ethiopia is most likely !
Posted: 11 May 2026, 09:28
by Axumezana
የአብይ ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ላይ ነው፥
ወይን የማጥፋት ሴራ ራስን ለማጥፋት ነው
አብይ ፈጠን ብልህ ከወይን ታረቅ
ጦርነት አገርሽቶ ኢትዮጵያ እንዳትደቅ
ኢሳያስ ደስታው ነው አገር ቢበተን፥
ግብጽም ደስተኛ ናት ብንበታተን
ወይንን ይዘህ ነው አገር የምታድን
ይች መገለጥ መጣች 8 አመት በፊት በእንጠጦ ተራራ
መንፈስ ቅዱስ አዞት ሲቃትት አንተ እንድትመራ፥
ጥቂት ሳምንታት ቀድሞ ስላንተ ሳይወራ
አዲስ አበባ ተዘግታ በቄሮ ተወጥራ
ከወይን ሳትታረቅ መንግስትህ አትፀናም
ከትግራይ ሳትታረቅ መንግስትህ አትፀናም
ትሆንለህ ተቅበዝባዥ እንደ ሳኦል እረፍት የለሽ
ሰይጣን እያሰቃየው ቀንም ሌሊትም ተናካሽ
ወይንን ሳታጠፋ መንግስትህ አትፀናም ያለህ
የጋለ ሰይፍህን በትግራይ ላይ በጭካኔ ያስነዘረህ
የቴድሮስ መንፈስ ነው ጎንደር የለከፈህ
Axumezana የኢየሱስ አገልጋይ ማንም የማያውቀው
ይችን ከነገረህ ውርድ ከራሴ ብሎ መፅሐፉን ዘጋው
Re: Axumezana shares the concern that if Abiy fails to reconcile with TPLF disintegration of Ethiopia is most likely !
Posted: 11 May 2026, 10:23
by Meleket
Axumezana wrote: ↑11 May 2026, 09:28
የአብይ ስርወ መንግስት ያለው ትግራይ ላይ ነው፥
ወይን የማጥፋት ሴራ ራስን ለማጥፋት ነው
አብይ ፈጠን ብልህ ከወይን ታረቅ
ጦርነት አገርሽቶ ኢትዮጵያ እንዳትደቅ
ኢሳያስ ደስታው ነው አገር ቢበተን፥
ግብጽም ደስተኛ ናት ብንበታተን
ወይንን ይዘህ ነው አገር የምታድን
ይች መገለጥ መጣች 8 አመት በፊት በእንጠጦ ተራራ
መንፈስ ቅዱስ አዞት ሲቃትት አንተ እንድትመራ፥
ጥቂት ሳምንታት ቀድሞ ስላንተ ሳይወራ
አዲስ አበባ ተዘግታ በቄሮ ተወጥራ
ከወይን ሳትታረቅ መንግስትህ አትፀናም
ከትግራይ ሳትታረቅ መንግስትህ አትፀናም
ትሆንለህ ተቅበዝባዥ እንደ ሳኦል እረፍት የለሽ
ሰይጣን እያሰቃየው ቀንም ሌሊትም ተናካሽ
ወይንን ሳታጠፋ መንግስትህ አትፀናም ያለህ
የጋለ ሰይፍህን በትግራይ ላይ በጭካኔ ያስነዘረህ
የቴድሮስ መንፈስ ነው ጎንደር የለከፈህ
Axumezana የኢየሱስ አገልጋይ ማንም የማያውቀው
ይችን ከነገረህ ውርድ ከራሴ ብሎ መፅሐፉን ዘጋው
...
Re: Axumezana shares the concern that if Abiy fails to reconcile with TPLF disintegration of Ethiopia is most likely !
Posted: 11 May 2026, 11:39
by Fed_Up
እንዴት አይነት ሽርሙጥና ነው አንዳንድ ሰነፍ አጋሜዎች የተፀናወታቸው? እነ ጌታቸው የሰባው በግ እነ ፃድቃን አራጆች እነ ጆን መንጋግ እነ አስቀያሚዎቹ ሰዬ አብርሃ እና አስራት ... ቅማላሞቹ ጀነራል (ባህላዊ) ወዲ አንጥሩ እና ወታደሮቹ እኮ ከአብይ ጋር ናቸው:: ማን ቀረ? ለቃቃሚ ልክስክስ ህዝብ::
ነገሩህ እኮ ጥርት አድርገው... አጋሜዎች ሸክም ናችሁ እናም ሂዱ መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ ብለው:: ምነው ርገጡኝ ርገጡኝ እንደ አሉላ አባነጋ የምኒሊክ እልፍኝ አሳላፊ መሆን ፈለጋችሁ? የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ ለማለት ነው::
ምነው እንደ አማራ ኩሩ ህዝብ ብትሆኑ:: ቅንቅናምለማኝሁላ:: በናንተ ቦታ ተሳቀን ልንሞት ነው:: አዋራጆች::
Re: Axumezana shares the concern that if Abiy fails to reconcile with TPLF disintegration of Ethiopia is most likely !
Posted: 11 May 2026, 12:14
by Digital Weyane
ትላንት <<እኛ ወያኔ የማንገዛት ኢትዮጵያ ትፍረስ>> ሲል የነበረው ትግራዋይ ወንድማችን Axumezana፣ ዛሬ ለሆዱ ሲል የብልፅግና ፓርቲን ተቀላቅሎ <<ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከአቢይ ጋር እጅና ጓንት ሆኜ እሰራለሁ>> እያለ ይደሰኩራል። የእናታችን ትግራይ ሆድ ዥንጉርጉር ይሉታል ይሄም አይደል።
Re: Axumezana shares the concern that if Abiy fails to reconcile with TPLF disintegration of Ethiopia is most likely !
Posted: 11 May 2026, 13:10
by Axumezana
ይልተሰጠው ለማኝ ተሳድቦ ይሮጣል ነው ፤ የትግራዋይ ኢሳያስ አገልጋዮች ችግር!
Axumezana does not support ጽምዶ that is intended to destroy mother Ethiopia!
Re: Axumezana shares the concern that if Abiy fails to reconcile with TPLF disintegration of Ethiopia is most likely !
Posted: 12 May 2026, 02:38
by Meleket
ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ ጽምዶ በምን ሂሳብ ነው “እናት ኢትዮጵያን ለማጥፋት” ያለመ ነው እያልክ ያለሀው? ልታስረዳን ትችላለህን?
“ጽምዶ” ማንኛውንም ሰላም ወዳድ የቀጠናው ሃይል የሚያስተባብር ሰላማዊ ንቅናቄ ነው። ብልጽግናም ቢሆን “አጉል ባህር ባህር መጫወቱን” አቁሞ፡ ለቀጠናው መረጋጋትና ሰላም ከጣረ፡ ጽምዶ ውስጥ ሊታቀፍ ይችላል። እምቢ ብሎ የቀጠናውን ሰላም ለማደፍረስና ለመናጥ ከተነሳ ግን፡ የተጣመዱ የጽምዶ ኃይሎች ልክ ሊያስገቡት እንደሚችሉ ከወዲሁ እናረዳሃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Axumezana wrote: ↑11 May 2026, 13:10
....Axumezana does not support ጽምዶ that is intended to destroy mother Ethiopia!