Page 1 of 1

ከሰው ህይወት በላይ ክቡር ነገር የለም - ለኮሪዶር ብቻ የሚያንቋልጡት አጭበርባሪ ካድሬዎች ናቸው!

Posted: 11 May 2026, 04:22
by Selam/
ለሰው ልጅ ህይወት ክብር ሳይሰጥ፣ ለኮሪዶር ብቻ የሚያፈነድድ ካድሬ የስነ-ልቦና ቀውስ ያለበት የእንሰሳ እኩያ ነው ወይንም የደም ማፍሰስ ዓማልክትን የሚከተል ዕርጉም ነው።

ለታቦት ጣጥ ጣጥ ፣ ለመብራት ጣጥ ጣጥ
ህይወት ሲቀጠፍ ግን ፣ እንዳልሰማ ሽምጥጥ
መንታ ምላሰ እባብ ፣ አስመሳይ ልምጥምጥ!

Re: ከሰው ህይወት በላይ ክቡር ነገር የለም - ለኮሪዶር ብቻ የሚያንቋልጡት አጭበርባሪ ካድሬዎች ናቸው!

Posted: 11 May 2026, 05:41
by Odie
Selam/ wrote:
11 May 2026, 04:22
ለሰው ልጅ ህይወት ክብር ሳይሰጥ፣ ለኮሪዶር ብቻ የሚያፈነድድ ካድሬ የስነ-ልቦና ቀውስ ያለበት የእንሰሳ እኩያ ነው ወይንም የደም ማፍሰስ ዓማልክትን የሚከተል ዕርጉም ነው።

ለታቦት ጣጥ ጣጥ ፣ ለመብራት ጣጥ ጣጥ
ህይወት ሲቀጠፍ ግን ፣ እንዳልሰማ ሽምጥጥ
መንታ ምላሰ እባብ ፣ አስመሳይ ልምጥምጥ!

"የሚያንቋልጡት" :lol: :lol:

Re: ከሰው ህይወት በላይ ክቡር ነገር የለም - ለኮሪዶር ብቻ የሚያንቋልጡት አጭበርባሪ ካድሬዎች ናቸው!

Posted: 11 May 2026, 05:54
by Selam/
ሊስትሮው
ዛሬ ጫማዬ አልቆሸሸም።
ጉድፍ!

Re: ከሰው ህይወት በላይ ክቡር ነገር የለም - ለኮሪዶር ብቻ የሚያንቋልጡት አጭበርባሪ ካድሬዎች ናቸው!

Posted: 11 May 2026, 06:17
by Odie
Selam/ wrote:
11 May 2026, 05:54
ሊስትሮው
ዛሬ ጫማዬ አልቆሸሸም።
ጉድፍ!
ቆማጣው የቆማጣ ዲቃላ :lol:
ባልም-ተልጅምየለሽ
ስታንቋልጭ እዚህ ትውያለሽ
ያያት የቅድማያቶችሽ የነብስ በላዎቹ ታሪክ እያስታወስሽ :lol:
ቆሞ ቀር አሮጊት :lol:

የእባብ ልጅ እባብ‼️

Re: ከሰው ህይወት በላይ ክቡር ነገር የለም - ለኮሪዶር ብቻ የሚያንቋልጡት አጭበርባሪ ካድሬዎች ናቸው!

Posted: 11 May 2026, 07:27
by Selam/
ጥዝዝዝዝዝዝዝዝዝ!

Odie wrote:
11 May 2026, 06:17
Selam/ wrote:
11 May 2026, 05:54
ሊስትሮው
ዛሬ ጫማዬ አልቆሸሸም።
ጉድፍ!
ቆማጣው የቆማጣ ዲቃላ :lol:
ባልም-ተልጅምየለሽ
ስታንቋልጭ እዚህ ትውያለሽ
ያያት የቅድማያቶችሽ የነብስ በላዎቹ ታሪክ እያስታወስሽ :lol:
ቆሞ ቀር አሮጊት :lol:

የእባብ ልጅ እባብ‼️